Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ኤር ይላልና እግዚአብሔር ፈጣሪያችን ጠባቂያችን አለኝታችን መመኪያችን ጋሻችን መከታችንና አዳኛችን ነው። መንግሥት ማለትስ ምን ማለት ነው። ይህ ዓይነት ጭካኔ ሕሌና ላለው ይዘገንናል ያንገፈግፋልም አሳዛኙ ድርጊት በዚህ ብቻ ያበቃ አይደለም በዎቹ አካባቢ በገንዘብ ሚኒስቴር ባለሥልጣናት ተጠንቶና ተወስኖ በቀረበው መሠረት ማንም ሰው መሬቱ የሱም ባይሆን በጢሰኝነት በሚጠቀምበት መሬትም ቢሆን የዜግነት ማረጋገጫው በስሙ መገበር ሲችል ነው በዚህ መሠረት ከገንዘብ ሚኒስቴርና ከአገር አስተዳደር የተውጣጣ መሬት ገማች ቡድን ተሰይሞ በየመሬቱ እየሔደ ጢሰኛው ገበሬ እያረሰ የሚጠቀምበትን መሬትና የቡና ተክል ሌላም ቢኖር እንዲያሳይ እየተደረገ በዚያ ጢሰኛ ስም እየተገመተ በዓመት በስምህ ይህን ያህል ገንዘብ ግብር ትከፍላለህ ተብሎ ሲጣልበት ጢሰኛው መሬቱ የእኔን መሬት በስምህ አስመዝግበሃልና መሬቴን ለቀህ ከምትሔድበት ሒድ ብሎ ያስገድደዋል። የኋላ ኋላ መሬቱ ለኛ ይቀራል እያሉ ትንቢት ይናገሩ ነበር። በእግር የ ደቂቃ ጉዞ ቢሆን ነው በዳዛና አይከል መካከል የሞተ መሬት ሸለቆ አለው እንጂ በወፍ በራር አስር ደቂቃ እንኳ አይወስድም በመድፍ አሻግሮ ለመምታት አመች ነው። ለወደፊቱም ያልሆነ ከመጻፍ ይልቅ የሕዝብን ምንነት ባሕሉንና ሥርዓቱን ወግና ልማዱን ቢጽፉ በተረት ግዜን ከመግደልም ይሻል ነበር ወይዘሮ ሠናይትም በስማ በለው በጻፉት ድርሰታቸው እንደ ሥጋና ደም የተዋሐደን የቅማንትና የአማራ ማኅበረ ሰብን ለማለያዬት ወደ ኢጣሊያው ባለሥልጣን አባባል ያመራ ነው። ዋፋተኛ አድርጎ መውቀስ የታሪክ ወይም የዲፕሎማሲ ሥራ ሳይሆን ኋላ ቀርነት ነው። ገብረ ሕይወት ትቤት እስኪገኝ የቅኔውን ትምህርት እንዲቀጥል ኡራኤል ከአቡነ ዮሓንስ ግቢ ከማይለዩት ከመም ህር ዘረፈ ጋር ያገናኙታል።
የገበያ ነፃነት ለወያኔ የብዝበዛ ዋና መሣርያ ሆኖታል ወያኔ ኢትዮጵያን ለመከፋፈል የራስን ዕድል በራስ መወሰን እስከ መገንጠል ብሎ እራሱ ያወጣውን ሕገ መንግሥት በመጻረር የጎንደር ክፍለ አገር የወልቃይትን የሁመራን የጠገዴንና የጠለምትን ሕዝብ ያለ ፈቃዱ በማስገደድ የትግራይ ሪፖብሊክ ቅኝ ግዛት እንዲሆኑ አድርጓል በዚህ መልኩ ሲታይ በወልቃይትና ጠገዴ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት የገባር ሥርዓት ተመስርቶበታል ማለት ነው ክፍል ሁለት የጎንደር ክፍለ ሀገር ሕዝብ ምዕራፍ የጎንደር ሕዝብ የነፃነት ትግል በ ዓመት የጠላት ወረራ ዘመን በኢትዮጵያ ዓርበኝነት ሠፊ ታሪክ አለው አሁን መነሻ ያደረግሁት ግን የዕብሪተኛውን የኢጣሊያን ወራሪ ሠራዊት ለመቋቋም ኢትዮጵያዊያን አገር ወዳድ አርበኖች አነሳስ ባጭር በመንደርደሪያነት ለመግለጽ ያህል ሲሆን እግረ መንገዴንም አንዳንድ ነገሮች አነሳለሁ ባሕል ሁሉ የመነጨው ከሃይማኖት ነው ባሕልም ሁለት ዋና ዋና ተቋማትን ይጸጀል እነርሱም ነፃነትና ሃይማኖት ናቸው። ቀደም ብሎ የቤጌምድር ገዥ የነበሩት ራስ ጉግሣ ወሌ በ ዓም የአልጋ ወራሽ ተፈሪ መኮንን አመራር ተቃውመው የተነሱት አድልዎ የሞሳበትን ወገናዊ አስተዳደር በመቃወም ነበር በ ዓም ፊታውራሪ አጥናፉ መሸሻ በጎንደር ላይ ይፈጸም የነበረው በደል አንገፍግፎት አስተዳደሩን በመቃወም ነበር ያመፀው በ ዓም እነ ቢትወደድ ነጋሽ ከበደ በዛብህ እነ አለቃ ፈጠነ ተቃውመው የተነሱት ዓርበኞችን ያገለለ የተዛባና አድሎአዊ አስተዳደር በመሆኑ ነበር ደጃዝማች ታከለ ወልደ ኃዋርያት የዓፄ ኃይለ ሥላሴን መንግሥት አመራር በመቃወም ዕድሜ ልካቸው ሲታገሉ አርፈዋል በ በታጣቂዎች ተከበው እጄን አልሰጥም ብለው በዕምነታቸው ጸንተው ሲታኮሱ የተሰውት አንድም ያባታቸው አገር የሆነው ጎንደር እርሳቸውም በዓርበኝነት የነበሩበት ክፍል አገር እንደ ውጭ ቅኝ ግዛት ተቆጥሮ ምንም ዓይነት የፖለቲካ ሕይወት ስለአልነበረውና በኤኮኖሚና በማኅበራዊ ኑሮም ረገድ ልዩ ጭቆና ስለተደረገበት ነው በአጠቃላይም ኢትዮጵያ በዘመናዊ ሥልጣኔ ወደ ፊት እንዳትራመድ ቀፍድደው የያዙት የዓፄ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ጎታች አመራር ተወግዶ በአገሪቱ ዲሞክራሳዊ ሥርዓት እንዲሠፍን ለማድረግ ነበር የጎንደር ክፍለ አገር ሕዝብ በዓፄ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ፖለቲካዊና ኤኮኖሚያዊ ሕይወቱን ብቻ አይደለም ያጣው የማሕበራዊ ኑሮው እንቅስቃሴም በተንኮል ተተብትቦ መፈናፈኛ አልነበረውም መንፈሳዊ ሕይወቱም ጤናማ አልነበረም የጎንደር ክፍለ አገር ሕዝብ አምስት ዓመት በዓርበኝነት ጠሳትን ሲዋጋ ለአፈሰሰው ደም ለተደመሠሰበት ንብረት ከጠላት ከተገኘው ካሣ ፋብሪካ አልተከፈተለትም ልማት አልተዘርጋለትም ለልጆቹ መማርያ በቂ ትምህርት ቤት አልተሰራለትም። የደርግን ግፋዊ አስተዳደር በመቃወም ሥራቸውን በፈቃዳቸው ለቀው የጋይንትንና የደበረ ታቦርን ሕዝብ አስተባብረው በመምራት የደርግን ጦር በጋይንትና በደብረ ታቦር አውራጃዎች በተለያዩ ቦታዎች ወግተዋል በተለይ በእስቴ በጥናፋ በነፋስ መውጫ በአመድ በር እነ ጀግናው አመሸ ትርፌ የተሰውበት የክፍለ አገሩ አስተዳዳሪ የነበሩት ልጅ በዛብህ ገብሬ የተመራው አርባ የኮማንዶ ጦር ያለተበት የነጭ ለባሽ አዛዥ ሁነው የተሾሙት ግራዝማማች አገኘ በላቸው የተሰውበት ፋርጣ ወረዳ ጋሳይ ላይ ከፍተኛ ውጊያ አድርገው ድል በማድረግ የጋይንትንና የደብረታቦርን አውራጃዎች በሙሉ ተቆጣጥረው ነበር ቆራጡ ጀግና ግራአዝማች አድማሱ በላይ ብዙ ግዜ ቆስለዋል አንዱ ልጃቸው እስቴ መካነ ኢየሱስ በተደረገው ጦርነት ተሰውቷል በላይ አድማሱ የተባለው ልጃቸውና ወንድማቸው እነ አቶ ሥዩም ፈረድን የመሳሰሉ ጀግኖች እስከ መጨረሻ ሳይለዩአቸው አብረዋቸው ነበሩ በመጨረሻ ከደርግ ጦር ጋር ሲዋጉ ጠለምት ላይ ተሰውተዋል ግራዝማች መኳንንት የተባሉ የጥናፋ ተወላጅ ከግራዝማች አድማሱ ጋር ሲታገሉ የነበሩ ከመኖሪያ ቤታቸው በደርግ ታጣቂዎች ተከበው ሲዋጉ ሰው ገድለው በመጨረሻ ከአንዱ ልጃቸው ጋር ተሰውተዋል ደጃዝማች ታደሰ ለማ በአምስቱ የጠላት ወረራ ዓርበኛ የነበሩ ቀደም ብሎ የአውራጃ አስተዳዳሪና በኋላ ደግሞ የጎንደር ክፍል አገር የነጭ ለባሽ አዛዥ የነበሩ በአገር ወዳድነት የደርግ ግፋዊ አገዛዝ በመቋቋም ሥልጣናቸውን ትተው ደርግን ለማስወገድ ከእነ ግራዝማች አድማሱ በላይ ጋር ተሰልፈው ደርግን ሲታገሉ ንፋስ መውጫ በተደረገው ጦርነት በውጊያው ቀጣና በጀግንነት ተዋግተው ተሰውተዋል በዚሁ በንፋስ መውጫ ጦርነት ደጃዝማች ወንዴም ቆስለዋል ግራዝማች አየለ ቸኮል የቋራና ያለፋ ጣቁስ ተወላጅ ቀደም ቆራጡ ጀግና ግራዝማች አድማሱ በላይ ከጠላት ጦር ጋር ገጥመው ሲዋጉ ለአገራቸው ነፃነት ተሰውተዋል ሻለቃ ደሴ አያልነህ ልጆቻቸው እነ ይልማ ደሴን አስከትለው የወረዳውን ሕዝብ አስተባብረው መርተዋል ቀደም ብሎም ከኢዴኅ በኋላም የአገር ወዳድ ድርጅት አባል በመሆን ሊያጠቃቸው የዘመተውን የደርግ ጦር ቅስሙን እየሰበሩ አባረው የመለሱ ታጋይ ነበሩ ሻለቃ አጣናው ዋሴ በንግድና ግብርና ይተዳደሩ የነበሩ የደርግን የግፍ እገዛዝ በመቃወም ልጆቻቸውን ወንድም ሁነኝ ደግስንና አዳነን አስከትለው የአዳኝ አገርን ታጋይ አሰባስበው በግላቸው ሲታገሉ ቆይተው ኢዴኅ ሲቋቋም የድርጅቱ አባል በመሆን የጭልጋን ጦር አስተባብረው እንዲመሩ ተደርጎ በመተማ በአብደራፊ በአይከል በደልጊ በጀግንነት ተዋግተዋል። ለራሱ ነፃነትና ክብር ለእምነቱና ለባህሉ ሲል ለጠላቱ አልተንበረከክም ጸሐፌ ትዕዛዝ ኃይሌ ተልፅኳቸውም ሆነ የሰጉበት ዓቢይ ጉዳይ ትልቁ ጀግና አርበኛ ደጃዝማች ታከለ ወልደ ሐዋርያት የሸሸ ንጉስና ያፈረሰ ቄስ ተመልሶ ሥልጣን አይዝም ብለው ዓርበኛውን አስተምረውና ቀስቅሰውት ስለ ነበር ምናልባት የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን ተመልሶ ሥልጣን መያዝ ይቃወም ይሆናል በሚል ሥጋት ጥርጣሬ ተነሣስተው መሣሪያ በመስጠት ለመሸንገል ያሰቡ ይመስሳል ጸሐፌ ትዕዛዝ ኃይሌ የጎንደርን ሕዝብ አያውቁትም እንጅ ቢያውቁትማ የጎንደር ሕዝብ እምነቱን ነፃነቱንና ሰብዓዊ ክብሩን ለመሣሪያና ለገንዘብ የመሸጥ ልምድና ጠባይ የሌለው መሆኑን ማወቅ ይችሉ ነበር የጎንደር ሕዝብ ማተብ ያለው መሆኑን በተግባር አሳይቷል የጎንደር ሕዝብ በመሣሪያና በገንዘብ የሚለወጥ ቢሆን ኖሮ ወራሪው ጠላት ሸንግሎት ትግሉን ባስቆመው ነበር ክቡር ጽሐፌ ትዕዛዝ ኃይሌ የታሪክ ማስታወሻዎችን ቢመለከቱ የግራኝ ወረራ ያከተመው ጎንደር ነው በኛው ምዕተ ዓመት በፖርቱጋል መነኮሳት አማካኝነት ንጉሠ ሱስንዮስ ካቶሊካዊ እምነትን ብሔራዊ ሃይማኖት አድርጎ ሲያውጅ ካህናትና መነኮሳት ምእመናንም ጭምር ተቃውመው አንገታቸውን ለሰይፍ ሰጥተው የካቶሊክን እምነት ያስወገዱ ጎንደሮች መሆናቸውን ሊረዱት በቻሉ ነበር ጸሐፌ ትዕዛዝ ኃይሌ ውልክፊት በተደረገው ጦርነት አንድ ቀን ሳይለዩ ማህል ለማህል እየገቡ ሲያዋጉና ሲዋጉ ጀግናው እርሳቸውን በማየት በየጦሩ ግንባሩ የተሰለፈው በጋለ መንፈስ ይሰራጎድ ነበር ይላል። ጠሳት በሚቆጣጠረው ከተማ ውስጥ ኑሮ በእስር ከተንገላታው ይልቅ ይበልጥ በደለኛ አገሩን ጥሎ የሸሸ ነው አገሩን ጥሎ የሸሸና ወደ አርበኝነት ሳይወጣ ዝም ብሎ የተቀመጠ በአንድ ዓይነት ይፈረጃሉና ነፍሴን አውጪኝ ብሎ የፈረጠጠ ግን አስታራቂም አማላጅም ሊሆን አይችልም ደራሲዋ ትረካቸውን በመቀጠል እንደነ ደጃዝማች አያሌው ብሩ እንደነ ደጃዝማች አርአያ ዋሴና ሌሎችም በጸሐፌ ትዕዛዝ ምክር እየተጠቀሙ በመጨረሻዎቹ ወራት ጠላትን ለማባረር በተደረገው ርብርቦሽ ደህና ሚና ለመጫወት በቅተዋል ተብሏል ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩ ለብዙ ዓመታት በገዥነት በአስተዳደሩበት የትውልድ ቦታቸው በሆነ ምድር ከሌሳ አካባቢ በመጣ ሰው ምክር የሚያስፈልጋቸው አይደለም በውጊያ ጥበብ በጊዜው ከነበሩ መኳንንት የላቁና በጦር ሜዳው ብዙ ድልን የተቀዳጁ የጦር ስልት አዋቂነታቸውን በተግባር ያስመሰከሩ የታወቁ ጀግና በመሆናቸው ከብዕር ሰው ከጸሐፌ ትዕዛዝ ኃይሌ ምክር ያስፈልጋቸዋል ወይ። ሌላው ምክር ተቀባይ ደጃዝማች አርአያ ዋሴ እንደሆኑ ተገልጂል ጸሐፌ ትዕዛዝ ኃይሌ በዚያ በጎንደር አካባቢ በነበሩበት ወቅት ይሁን ከዚያ በፊት ደጃዝማች አርዓያ ዋሴ የሚባሉ ሰው ኑረው አያውቁም። የጸሐፌ ትዕዛዝ ወደ ጎንደር መላክ የወደፊቱን የዓፄ ኃይለ ሥላሴን መንግሥት የጎንደር ም ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩ ወንጀለኛ ሆኖ ሊወቀስ ሊከሰስም ይገባል ጠሳት በሚቆጣጠረው ከተማ ውስጥ ኑሮ በእስር ከተንገሳታው ይልቅ ይበልጥ በደለኛ አገሩን ጥሎ የሸሸ ነው አገሩን ጥሎ የሸሸና ወደ አርበኝነት ሳይወጣ ዝም ብሎ የተቀመጠ በአንድ ዓይነት ይፈረጃሉና ነፍሴን አውጪኝ ብሎ የፈረጠጠ ግን አስታራቂም አማላጅም ሊሆን አይችልም ደራሲዋ ትረካቸውን በመቀጠል እንደነ ደጃዝማች አያሌው ብሩ እንደነ ደጃዝማች አርአያ ዋሴና ሌሎችም በጸሐፌ ትዕዛዝ ምክር እየተጠቀሙ በመጨረሻዎቹ ወራት ጠላትን ለማባረር በተደረገው ርብርቦሽ ደህና ሚና ለመጫወት በቅተዋል ተብሏል ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩ ለብዙ ዓመታት በገዥነት በአስተዳደሩበት የትውልድ ቦታቸው በሆነ ምድር ከሌላ አካባቢ በመጣ ሰው ምክር የሚያስፈልጋቸው አይደለም በውጊያ ጥበብ በጊዜው ከነበሩ መኳንንት የላቁና በጦር ሜዳው ብዙ ድልን የተቀዳጁ የጦር ስልት አዋቂነታቸውን በተግባር ያስመሰከሩ የታወቁ ጀግና በመሆናቸው ከብዕር ሰው ከጸሐፌ ትዕዛዝ ኃይሌ ምክር ያስፈልጋቸዋል ወይ። ነገሩ የፈናጂራ ሆነና ቀንድ ከጆሮ በኋላ ተፈጥሮ ቀደመው እንደተባለው ኃይሌ አያሌውን መካሪ ሆኑ ሌላው ምክር ተቀባይ ደጃዝማች አርአያ ዋሴ እንደሆኑ ተገልጂል ጸሐፌ ትዕዛዝ ኃይሌ በዚያ በጎንደር አካባቢ በነበሩበት ወቅት ይሁን ከዚያ በፊት ደጃዝማች አርዓያ ዋሴ የሚባሉ ሰው ኑረው አያውቁም የማተሚያ ቤት ስህተት ነው እንዳይባል ተደጋግሟል ብዙ አርአያዎች ሊኖሩ ይችላሉ። የወይዘሮ ሠናይት ኃይሌ ድርሰት በቃለ አጋኖ የታጀበ በውሸት የተለሰነ መሆኑን ይህ ብቻ ይመሰክርባቸዋል በገጽ እንደተገለጸው ጸሐፌ ትዕዛዝ ኃይሌ ወልደ ሩፌ ለፖለቲካ ሥራና ዓርበኞችን ለማስተባበር በ ዓም በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ታዘው ወደ ጎንደር ተላኩ ተብሏል ዋናው ተልዕኮአቸው በጎንደር ሕዝብና በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መካከል የነበረውን ቅያሜ ለማርገብ እንጂ የፖለቲካውን ሥራና የማደራጀቱን ተግባርማ ዓርበኛው ሊያስተምራቸው ይችላል እንደነ አሞራው ውብነህ ያለ ዘዴኛና መለኛ እንደነ ቢትወደድ አዳነ ደጃዝማች ብሬ ደጃዝማች ገሠሠ ደጃዝማች ዳኘው ተሰማ እንደነ አስፋው ቦጋለ ታደሰ ይማም ወርቁ ስንቄ እረ ስንቱ ተዋጊና አደራጅ እያለ ራሱን ማደራጀት አቅቶት የትም ተበታትኖ የተሰደደ ሊሲያደራጀው አይችልም የጸሐፌ ትዕዛዝ ወደ ጎንደር መላክ የወደፊቱን የዓፄ ኃይለ ሥላሴን መንግሥት የጎንደር ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩ ዓርበኛ እንዳይቃወመው ለንጉሠ ነግሬ አሾምሃለሁ እያሉ በተስፋ ቃል እየደለሉ ከአባታቸው ከራስ መኮንን ጀምሮ በሒደት የተጓዘውን ቅያሜ ለማስወገድ የተደረገ ስልት ነው። በዓፄ ኃይለ ሥላሴና በጎንደሬው መካከል የነበረው አለ መስማማት ሀ ራስ መኮንን በእቴጌ ጣይቱ ሳይ እያሴሩ ሥራቸውን ሲያደናቅፉ የኖሩ ለ ራስ ጉግሣ ወሌን ከባለቤታቸው ከንግሥት ዘውዲቱ እንዳይገናኙ በመከልከላቸውና በኋላም ጦር ልከው እንዲወጉ በማድረጋቸው ሐ ደጃዝማች አያሌው ብሩ ከልጅ እያሱ ጦር ጋር ሐረርጌ ተዋግተው አካባቢውን ያረጋጉና እንዲሁም የአዘቦ ራያን የታወከ ፀጥታ አረጋግተው ለዓፄ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ታማኝነታቸውን በተግባር የገለጹ ሲሆን ዓፄ ኃይለ ሥሳሴ ግን የጎንደር መኳንንትን መጨቆን እንጂ በበጎ ዓይን ማየት ይጠሉ ስለነበር መ በተለይ ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩን በጀግንነታቸውና በትጥቃቸው በንቃተ ሕሊናቸውና በብልህ አመራራቸው በሕዝብ ተወዳጅነታቸውና የቴጌ ጣይቱ ብጡል ቅርብ ዘመድ በመሆናቸው በሥልጣን ብልግና ተበክሎ ለነበረው መንግሥታቸው አስጊ መስለው እየታዩአቸው ከመጠን በሳይ እየጠረጠሩ በመጨቆናቸው ክቡር ደጃዝማች አያሌው ለዓፄ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ታማኝ በመሆን ያሳደጓቸውን የቅርብ ዘመዳቸውን ራስ ጉግሣ ወሌን ወግተው ታማኝነታቸውን በሥራ ቢገልጹም መንግሥቴን ይነጥቀኛል እያሉ ሊያምኗቸው አልቻሉም ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩ ከኢጣሊያ ጋር ስለ ተደረገው ጦርነት ዝግጅት ለልጃቸው ለልጅ ታደሰ አያሌው ሲናገሩ የኢጣሊያንን ወረራ ለመቋቋም እንዲቻል ከኢትዮጵያ መኳንቶች መካከል እራስ ብሩ አብሮ ያበላና ያጠጣ ሰው የሚወደውና የሚያከብረው ስለሆነ የጦር ሜኒስትርነቱ ለሱ እንዲሰጥ ብዬ ላቀረብኩት ሃሳብ መልሱ ራስ ካሣ የሚያዝህን ተቀብለህ ለአገርህና ለሃይማኖትህ ስትል ተዋጋ የሚለውን ትዕዛዝ ለጦር አለቆቼ በስብሰባ ሳስነብብሳቸው ሁሉም በአንድነት እንዴ። በዚህም የኢጣሊያ ጦር ሽንፈት ሙሶሎኒ ያድዋው ድል ሊደገም ነው ብሎ ተደናግጦ አዝማች የነበረው ባዶሊዮ የማይረባ ሰው ስለሆነ ሊያዋርደን ነውና በሱ ቦታ ጄኔራል ግራዚያኒ ተተክቶ ጠቅላይ አዛዥ ይባል ብሎ የጦር ሚኒስትሩ ማዘዙን ጳውሎስ ኞኞ የኢትዮጵያና የኢጣሊያ ጦርነት በሚለው በ ዓም በታተመው መጽሐፉ በገጽ ገልጾታል ወራሪዋ ኢጣሊያ ኢትዮጵያን ለመውጋት ጦሯን ወደ ድንበር ባስጠጋች ጊዜ የክቡር ደጃዝማች አያሌው ጦር ቦታው ተለይቶ በሰቲት ግንባር እንዲዘምት ታቅዶ ቀዳሚው ጦር ወደዚያ በማምራት ላይ እያለ ዕቅዱ ተለውጦ ከራስ እምሩ ጋር በቨሬ እንዳ ሥላሴ ግንባር እንዲዘምቱ በመደረጉ በዋና አዛዥ በጀግናው ፊታውራሪ ሽፈራው ጌታሁን ይመራ የነበረው ጦር እንዳአባጉና ላይ የጦር ገፈታ ቀማሽ ሆኖ በታንክና በመድፍ የሚዋጋውን የጠላት ቀዳሚ ጦር ታንኩን ሰባብረው እግረኛውን ደምስሶና ድል አድርጎ ቦታውን ሲይዙ ከሞት የተረፈው የጠትላት ጦር ነፍሴን አውጭ ብሎ በመፈርጠጥ አክሱም ሂዶ ተቀላቅሷል የኢጣሊያ ጦር በሚገባ ተጠናክሮ ለወታደራዊ ስትራቴጂ ጠቃሚ በሆነች ቦታ ሰለክላካ ላይ መሽጎ የደጃዝማች አያሌውና የራስ እምሩ ጦር ከምሽጉ ዘሎ ገብቶ በጨበጣ ውጊያ ብዙ ጀግኖች ተሰውተው የጦር ኬላው ተሰበረ። ደጃዝማች ኃይለ ሥላሴ ጉግሣ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ አማች የልዕልት ዘነበወርቅ ባለቤት የነበሩ ከግዛታቸው ተቀንሶ ለልዑል ራስ ሥዩም ስለተሰጠባቸው ተቀይመው አጋጣሚ ሲጠብቁ ኑረው ኢጣሊያ ወረራ ስትጀምር ጦራቸውን ይዘው ወደ ኢጣሊያ ሠፈር የተጓዙት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን የጎዱ መስሏቸው ቂማቸውን ለመወጣት ያደረጉት ክዳት በአስተዳደር ጉድለት ነው ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩ ግን ከነዚህ ግለሰቦች ጋር የሚደመሩ አይደሉም ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩ በንጉሠ በቀዳማዊ ኃይለ ሥሳሴ የተደራረበ በደል ቢፈጸምባቸውም የአገርን ጉዳይ ከግለሰብ ጋር ሳያያይዙ ሠራዊታቸውን አሰልፈው በየትኛውም የጦር ግንባር ያልተደረገውን የወራሪውን ጠሳት የግንባር ጦር እየደመሰሱ በጀግንነት ተዋጉ እንጂ በጠላት ጎራ አልተሰለፉም ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩን መንግሥቴን ይገለብጣል ብለው ዓፄ ኃይለ ሥላሴ የፈሯቸውን ያህል ወራሪው ኢጣሊያም ጀግንነታቸውን ታውቅ ስለነበር አገር ወዳዱ አያሌው ሰጥ ለጥ ብሎ አይገዛልኝም በማለት አዚናራ ከተባለው ደሴት ውስጥ በእስር አስቀመጣቸው እንጂ በክብር አልያዛቸውም። ኢጣሊያ በሁለተኛው ዓለም ጦርነት ከጀርመን ጋር አብራ በመሰለፏ ሲጨንቃት ከአስር ቤት አውጥታ የራስነት ማዕረግ ሰጥታ የአማራ ገዥ ብላ የሾመቻቸውና ከአስር ሺህ በሳይ የጦር መሣሪያ የሰጠቻቸው ለመደለል ነበር የጎንደሩ መስፍን አያሌው ብሩ ከጦርነቱ በፊት ሺህ የታጠቀ ሠራዊት የነበራቸው በሹመትና መሣሪያ ይታለላሉ ብሎ ማሰቡ ዶሮን ማረጃዋን ካራ ጭራ ታወጣለች የሚባለው ዓይነት ነው የ ባቸ ጀግናው ልበ ሙሉ አያሌው ብሩ ጠሳት በስጣቸው የጦር መሣሪያና ትጥቅ እያርዝገቡ ብድሩን አስከፍለውታል በወገራና በየቦታው መሽጎ የነበረውን የጠላት ጦር እያዋከቡ ከምሽጉ በኖ እንዲጠፋ አድርገውታል ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩ ከጠላት ጋር ተቀላቅለው በጨበጣ ውጊያ የፈፀሙት ጀግንነትና ጀብዱ የውልክፊት ጦርነት በሚለው ተገልሷል በገጽ ደብዳቤ ቁጥር ጸሐፌ ትዕዛዝ ኃይሌ ለራስ አያሌው ጻፉት የተባለው በግርማዊና በርስዎ መካከል ባለው ፍቅር ሰውነቴ እንደሚመሰክረው እርሶም እንደሚያውቁት በመካከላችሁ ተራራ ጋርዶ እርሶን ለመቀየም አደረስዎ ይልና ሲቀጥል እርሶዎ ከሞት ቢተርፉም ከጠላት እጅ ገብተው አራት ዓመት ሙሉ የተቀበሉትን መከራ ስንሰማ የኛ ስደት ይሻላል ይሉና ያሉበት ሥፍራ ጣሊያን ያለበት ባይሆን ኑሮ መጥቼ ብገናኝዎ ፈቃዴ ነበር ብለዋል ተብሎ መጋቢት ቀን ዓም ተጻፈ ከተባለበት ጊዜአት በፊት ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩ ቀደም ብለው ወጥተው ከሜጄር ግሪንሮስ ጋር ተነጋግረው ሠራዊታቸው በየጦር ምሽጉ የነበረውን የጠሳት ጦር ይወጋ ነበር ጸሐፌ ትዕዛዝ ኃይሌ ከንጉሠ የነበረውን ጥል መከራውንም ገልጸውታል ታዲያ ይህ ከሆነ ለምን ለጠሳት አገልጋይ ያስመስሏቸዋል። ራሳቸው የአርማጭሆን ዓርበኛ ተለማምጠው በፍርሃት የኖሩ ምንም ዓይነት አቅም የሌላቸው ባይተዋር ሰው ከ በላይ ዓርበኛ የሚመሩትን የጦር አበጋዞች ካጠገባቸው ማሰለፍ ቀርቶ የነበሩበትን የውጊያ ቀጠና እንኳ በቅጡ አያውቁትም በምሥራቅ ጎንደር እነ ደጃዝማች ታደሰ ይማም እነ ደጃዝማች ገሠሠ እነ ደጃዝማች ከበደ እንግዳ እነ ደጃዝማች ከበደ መራ እነ ደጃዝማች አስፋው ቦጋለ እነ ደጃዝማች ዳኘው ተሰማ እነ ደጃዝማች አስፋው ተሰማ በጠቅላላው የቤጌምድርን ዓርበኞች አያውቋቸውም የሰሜን ዓርበኞችንም እነ ደጃዝማች ነጋሽ ወርቅነህ ደጃዝማች ጥሩነህ እነ ደጃዝማች በየነ ጎበዜ የመሳሰሉ ተሰልፈው የሚዋጉበትን አቅጣጫ ጸሐፌ ትዕዛዝ አያውቁትም በምዕራብ ጎንደር ያሉትን እነ ክቡር ራስ ውብነህ ተሰማን እነ ደጃዝማች ሐጎስ ተሰማን እነ ደጃዝማች ብሬ ዘዝዣን እነቢትወደድ አዳነ መኮንን እነ ደጃዝማች መስፍን ረዳ እነ ደጃዝማች አያናዬ ቸኮልን እነ ደጃዝማች በላይን እነ ደጃዝማች ዋኘው አንዳርጌን እነ ፊታውራሪ ወርቁ ስንቄን እነፊታውራሪ አየለ አባ ጓንዴን ተሰማ እነ ፊታውራሪ ረዳ ተሰማን እነ ደጃዝማች መንግሥቱ ጎሹ ከፍተኛ ጀብድ መፈጸማቸው በጠላት ሳይቀር ተመስክሯል ደጃዝማች ፈለቀን እነ ደጃዝማች አያሌው የተመኝን የመሳሰሉ ባቅራቢያቸው ከነበሩት የጦር መሪዎች እንኳ ከአንዳቸውም ጋር ማሰለፍ ቀርቶ አብረዋቸው ተሰልፈው አያውቁም እንዲያው የበሬ ወለደ ውሸት ነው ይኸው የወይዘሮ ሠናይት ልብ ወለድ ድርሰት እርስ በርሱ የተቃረነ ነው የሚለማመጥ አቅም የሌለው ደካማ ወይም ዳረንጎት ፈላጊ አድር ባይ ነው የሚያስጠነቅቅ ደግሞ ኃይል ያለው በኃይሉ የሚመካ ነው ጸሐፌ ትዕዛዝ ኃይል ስለ ሌላቸው ሊለማመጡ ይችሉ ይሆናል ለማስጠንቀቅ ግን የነበሩበት ሁኔታ ፈጽሞ አይፈቅድላቸውም አርበኛውን ለማስፈራራት ዓቅማቸው አይፈቅድላቸውም ነበር እጅግ በጣም የሚያሳዝነው ጀግናው የጎንደር ዓርበኛ መስዕዋት ከፍሎ ነፃ ባወጣት ከጠላት አደጋ በራቀ በአርማጭሆ የተደበቁ ጸሐፌ ትዕዛዝ ኃይሌ በውጊያ ሜዳ በያለበት ጠሳቱን የሚፋለመውን የጎንደር ጦር መሪዎች እንደ ግል ሠራዊታቸው ተቆጥሮ በአጠገባቸው አስልፈዋል ማለት ከባድ ድፍረት ነው ሆነ ተብሎ ዓርበኞች የመምራትና የማዋጋት ችሎታ እንደሌላቸው ለማሳየት የተዘረጋ ፈጠራ ነው የወራሪው የኢጣሊያ ሠራዊት በታንክና በአይሮፕሳን የታጀበ ክፍለ ጦር ብርጌድ ሺህ እግረኛ ሠራዊት ዘምቶበት ድል እያደረገ የመለሰው ከጀግናው ዓፄ ቴዎድሮስ በቀሰመው የውጊያ ስልትና በፈጣን እንቅስቃሴ የድንገት አደጋ በመጣል ጠሳትን አታሎ ወደ መግደያ መሬት በማስገባት የስንቅና ትጥቅ መስመሩን በመዝጋት በላቀ የጦር ሜዳ ስልት በመውጋት የተቋቋመውን ዓርበኛ ምንም የውጊያ ልምድና ችሎታ የሌላቸው ጸሐፌ ትዕዛዝ የቤጌምድርንና ሰሜንን የጦር አበጋዞች ከአጠገባቸው አስልፈዋል ብለው የጻፉት ወይዘሮ ሠናይት በጎደፈ ምላሳቸው በተሳሳተ ብዕራቸው በፈጠራ ድርሰታቸው ያልሆነውን ዘላብደዋልና ትልቅ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው ኅዳር ቀን ዓም ደብዳቤ ቁጥር ገጽ ጸሐፌ ትዕዛዝ ኃይሌ ወልደ ሩፌ ለቀዳማዊ ኃይለ ሥሳሴ የጻፉት ተብሎ በተጠቀሰው ደጃዝማች ዳኘው ወረቀቱ እንደሚለውማ የሆነ እንደሆነ መቸም የእውነት ነገር ያለው አይመስልም የይዋጣልን አነጋገር ነውና ይመልከቱትብሏል ይላልታዲያ እራሳቸው ጸሐፌ ትዕዛዝ ኃይሌ ይዋጣልን ብሎ ጽፏል እያሉ ለንጉሠ የጻፉ ከሆነ ወይዘሮ ሠናይት ኃይሌ ከየት አምጥተው ነው የቤጌምድርና የሰሜንን የጦር አበጋዞች አጠገባቸው አሰልፈዋል ብለው ፈጥረው የጻፉት። የጠሳት ጦር በማየሉ ሌሊቱን ወደ ቆላው አጅሬ ስናፈገፍግ እኛን ተከትሎ ይሸሽ በንበረው ሰላማዊ ሕዝብ ላይ ድራድሯ በሚባለው ቁልቁለት ብዙ ጉዳት አድርሶ ተመለሰ ወዲያውኑ የዓርበኞችን መሰባሰብ እንደሰማ የጠላት ጦር ተሾልኮ ዳባትን ለቆ ወደ ደባርቅ በመሂድ ከዚያ ካለው ጦር ጋር ተቀላቀለ ደባርቅ የተሰባሰበው የኢጣሊያ ጦር በሰሜን የደጃዝማች ነጋሽ ጦር በደቡብ የደጃዝማች አያሌው ብሩ ጦርና የደጃዝማች ገብረ ሕይወት መሸሻ ጦር በሰሜን ምዕራብ በድብ ባሕር የእንግሊዝ ኢስት አፍሪካ ጦር ተከቦ ስንቅ አልቆበት የደባርቅን አህያ እስከ መብላት ድረሶ ነበር ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩ ከጠሳት ወረራ በፊት የሰሜን ጠቅላይ ገዥ ነበሩ በ ዓም በትልቁ ጦርነት የጎጃም ገዥ ከነበሩት ራስ እምሩ ጋር በአንድነት በሽሬ ግንባር በእርሳቸው የሚመራው ጦር አዛዥ ፊታውራሪ ሽፈራው አባ ከንትር እንዳባጉና ላይ ከፍተኛ ውጊያ አድርጎ ብዙ የጠላት ሠራዊት ደምስሶ ታንኩን አንኮታኩቶ ድል አድርጎታል ጠላት እንደገና ተጠናክሮ ሰለክላካ ላሳይ ውጊያ በመግጠሙ በዚያ ግንባር የዘመተው ጦር ከጠሳቱ ጋር ጉሮሮ ለጉሮሮ ተያይዞ ተዋድቋል ምንም እንኳ ጠሳት በዘመናዊ የጦር መሣሪያ ብልጫ የበላይነትአግኝታ ጊዚያዊ ድል ብታገኝም ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩ ለጠሳት መሣሪያ ሆነው አላገለገሉም ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ከተጀመረ በኋላ ኢጣሊያ ሲጨንቀው ከአዚናራ እስር ቤት አውጥቶ የራስነት ማዕረግ ሰጥቶ የመላው አማራ ገዥ ብሎ ሾሞ ከጎኑ ሆነው እንዲዋጉለት አስር ሺህ ጦር ቢያስታጥቃም አገራቸውን አልወጉም ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩ ለኢጣሊያ ምንም አይነት ግልጋሎት ሳይሰጡ በጀግናው ገሪማ ታፈረ አገናኝነት ከሜጀር ሪንግሮስ ጋር ተገናኝተው የጠሳትን ጦር የሚያሸንፉበትን ተወያይተውና ዕቅድ አውጥተው ደባርቅ የሠፈረውን ጦር ከበው መፈናፈኛ አሳጥተውት ነበር የተሰበሰበው ጠላት ኢትዮጵያውያን እሁድ ቤተክርስቲያን ለመሳለም ስለሚሔዱ አደጋ መጣል የሚያመቸው እሁድ ነው በማለት ሊነጋ ሲል አደጋ ጥሎ ከፍተኛ ውጊያ ተካሒዶ ብዙ ሰው አልቋል። እንግሊዛዊውን ሜጀር ሪንግሮስንም የመማረክ ዕድል ያጋጥመው ነበር ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩ በኢጣሊያ ወታደሮች ተይዘው እንደተወሰዱ ሜጀር ሪንግሮስ በሕይወታቸው ላይ አንዳች ነገር ቢደርስ ደባርቅ ተከቦ ላለው የኢጣሊያ ጦር ይቅርታ አይደረግምና ክቡር ደጃዝማች አያሌው በጥንቃቄ እንዲያዙ የሚል ደብዳቤ ጽፎ ባሻይ ሀብተ ማርያም በተባሉ ኤርትራዊ እጅ በመላኩ የደባርቅ የጦር አዛዥ ክቡር ደጃዝማች አያሌውን ቁስላቸውን አክሞ በክብር ይዞ ቆይቶ የተከበበው ጦር መስከረም ቀን ዓም እጁን ሲሰጥ እሳቸውንም በክብር አስረክቧል እኒህ ጀግና አያሌው አያሌው ገዳይ ከሱማሌው እየተባለ የተገጠመላቸው ስመ ጥር ጀግና ነበሩ። የልጅ ኢያሱን ጦር ሚኤሶን ድረስ ደጃዝማች አያሌውን ልከን ድል አደረግነው ብለው ሲመሰክሩ በዚሁ ወቅት የግቢው ሚኒስትር የነበሩት ደጃዝማች ከበደ ተሰማ በጻፉት የታሪክ ማስታወሻ ውስጥ የልጅ ኢያሱ ጦር ሚኤሶን ላይ በፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት የበላይ አዝማችነት ደጃዝማች አድማሱ ብሩ የደጃች አያሌው ታላቅ ወንድም ድል አደረጉት ብለው መዝግበዋል የሚያስገርም ነው ቤተ መንግሥቱ ምን ያህል እንደተራቆተና አስተዋይ እንዳልነበረው አጉልቶ የሚያሳይ ሁኔታ ነው ማለት ይቻላል በሰገሌ ጦርነት ግንባር ቀደም ሆጄ ከታገልኩ በኋላ የራያና አዘቦን አመፅ በማክሸፍ ድል አድርጌ ወደ ግዛቴ ሳልመለስ አሁንም ደጃዝማች ሙሉጌታ የጦር ሚኒስትር የክብር ዘበኛ አዛዥ ፊታውራሪ ፍቅረ ማርያም ራስ ጉግሣን ለመውጋት ወጥተዋልና አብረህ በውጊያው እንድትካፈል የሚል ትዕዛዝ ደርሶኝ ባንቺሙ ጦርነት ተካፋይ ሆፔ መቸ ነበር። ድቢ ያስመለሱ ያሉ ይ ነበር በማለት ልጅ ምዕራፍ የቅማንት ማኅበረ ሰብ ዓርበኝነት ሥታ ፊታውራሪ አየለ አባ ጓዴ በጎንደር ክፍል በጭልጋ አውራጃ የቅማንትና የአማራ ማኅበረ ሰብ ተወላጅ ናቸው የፋሽስቱን የኢጣሊያ ወራሪ ጦር አምስት ዓመት በአርበኝነት ታግለዋል። ከተዋጉባቸው የጦር ሜዳዎች ጥቂቶቹ ቀጥሎ ተዘርዝረዋል ግንቦት ቀን ዓም ቤዛሆ ላይ የጠላትን ጦር ድል አድርገዋል በጦርነቱም በርካታ የጦር መሣርያ ማርከዋል ጥር ቀን ዓም ሳብስጊ ሳይ በተደረገው ጦርነት አየለ አባ ጓዴ ቆስለዋል በጦርነቱ በለስ ቀንቷቸው ጠብመንጃ ማርከዋል ታኅሣሥ ቀን ዓም ሳቤራን ቤዛሆ ከጠላት ጋር በተደረገው ጦርነት ጠላትን ድል አድርገው መልሰውታል በጦርነቱ ጠብመንጃና ትጥቅ ማርከዋል በጥር ቀን ዓም አይከል በመሸገው የጠሳት ጦር ላይ አደጋ ጥለው ከፍተኛ ጉዳት አድርሰውበታል። የፊትአውራሪ አየለ አባ ጓዴ ወንድም የልጅ አበራ አባት ፊታውራሪ ረዳ ተሰማ በዚህ ወቅት ከአርበኞቹ ጋር ተቀላቅለው የዓርበኝነት ትግል ቀጥለዋል ጥር ቀን ዓም አንጓባ ጊዮርጊስ ከጠላት ጋር በተደረገው ጦርነት በፊታውራሪ ረዳና በአየለ አባ ጓዴ መሪነት የጠላት ጦር በዓርበኞች ድባቅ ተመትቷል በየካቲት ወር ዓም በፊታውራሪ ረዳ የተመራው የቅማንት ዓርበኛ አይከል ከተማ በመሸገው የጠላት ጦር ሳይ አደጋ ጥለው ከፍተኛ ጉዳት አድርሰውበታል አዬ አባ ጓዴሱ ጥይተ ብዙ እንደነጋዴ ። ሰው ሁሉ ወደ ኢጣሊያ ገባ ወጣ ሲል አባ ጓንዴ ግን ኢጣሊያንን የተገናኙት በጥይት እንጂ በእጅ ሰላምታ አልነበረም ከተዋጉባቸው የጦር ሜዳዎች ጥቂቶቹ ቀጥሎ ተዘርዝረዋል ግንቦት ቀን ዓም ቤዛሆ ላይ የጠላትን ጦር ድል አድርገዋል በጦርነቱም በርካታ የጦር መሣርያ ማርከዋል ጥር ቀን ዓም ሳብስጊ ላይ በተደረገው ጦርነት አየለ አባ ጓዴ ቆስለዋል በጦርነቱ በለስ ቀንቷቸው ጠብመንጃ ማርከዋል በተደረገው ጦርነት ጠላትን ድል አድርገው መልሰውታል በጦርነቱ ጠብመንጃና ትጥቅ ማርከዋል በጥር ቀን ዓም አይከል በመሸገው የጠላት ጦር ላይ አደጋ ጥለው ከፍተኛ ጉዳት አድርሰውበታል የፊትአውራሪ አየለ አባ ጓዴ ወንድም የልጅ አበራ አባት ፊታውራሪ ረዳ ተሰማ በዚህ ወቅት ከአርበኞቹ ጋር ተቀላቅለው የዓርበኝነት ትግል ቀጥለዋል ጥር ቀን ዓም አንጓባ ጊዮርጊስ ከጠላት ጋር በተደረገው ጦርነት በፊታውራሪ ረዳና በአየለ አባ ጓዴ መሪነት የጠላት ጦር በዓርበኞች ድባቅ ተመትቷል በየካቲት ወር ዓም በፊታውራሪ ረዳ የተመራው የቅማንት ዓርበኛ አይከል ከተማ በመሸገው የጠሳት ጦር ላይ አደጋ ጥለው ከፍተኛ ጉዳት አድርሰውበታል አባጓዴ ፊታውራሪ እየለ ተሰማ እኝህ ነበሩ ከ አዬ አባ ጓዴ ጥይተ ብዙ እንደነጋዴ ። ሁለተኛው የመቀነት ኪዳነ ምሕረት ጦርነት ሚያዝያ ቀን ዓም በዓርበኛው በልጅ አበራ ሳይ አደጋ ለመጣል የዘመተውን የጠሳት ጦር ዓርበኛው ከቦ በማስጨነቅ አሳፍሮ መልሶታል ኛው የቤዛሆ ጦርነት ግንቦት ቀን ዓም ለወረራ የዘመተውን የጠላት ጦር ዓርበኞች በቆራጥነት ተዋግተው መልሰውታል ግንቦት ቀን ዓም ዓርበኞችን ለማጥቃት በመሣርያና በሰው ኃይል ተጠናክሮ የዘመተውን የጠላት ኛ ብርጌድ ጦር ዓርበኞች አውዳርዳ ላይ ገጥመው ቅስሙን ሰብረው ወደ መጣበት ድል አድርገው መልሰውታል የቅማንት አርበኞች የትግል ታሪክ ገሪማ ታፈረ ጥቅምት ቀን ዓም ከጻፈው ጎንደሬ በጋሻው የዓርበኞች ታሪክ ከገጽ ባለው ተመዝግቦ ይገኛል ይህን የቅማንት ዓርበኞችን ትግል አጭር ማብራሪያ እንድጽፍ ያስገደደኝ ወይዘሮ ሠናይት ኃይሌ ጀግንነት ቢወረስ በሚለው ድርሰታቸው ስለ ቅማንት ሕዝብ የጻፉት ስህተት የሞላበት ስለሆነ እውነቱን ለመግለጽ ያህል ነው ተከተል አለቃህን በሚለው መርሆ መሠረት ንጉሣቸው ሲሸሹ አብረው የሸሹ ፀሐፌ ትዕዛዝ ኃይሌ ሲሆኑ ልጃቸው ወይዘሮ ሠናይት ኃይሌ ጀግንነት ቢወረስ በሚለው ድርሰታቸው አንድን ሕዝብ በጠቅላላ ጥፋተኛ አድርገው መዝግበዋል። ለምሳሌ አንድ የቡልጋ ሰው ቢያጠፋ በሙሉ የቡልጋ ሕዝብ በጥፋት ተጠያቂ ሁኖ ስሙ መጠራት የለበትም ወይዘሮ ሠናይት አባታቸው ዲፕሎማት ነበሩ እያሉ ያሞካቸውን በሌላ በኩል ደግሞ ተፃራሪውን አሳይተዋል ወይዘሮ ሠናይት ኃይሌ በድርሰታቸው ቅማንት እያሉ በመጻፋቸው ለመልሱ ስል ቅማንት የሚለውን ቃል ተጠቀምኩበት እንጂ ቅማንትና የጎንደር አማራ አብዛኛውን ከአንድ ያገው የዘር ግንድ የወጣ ነው ቅማንት ማለት ቅድም አያት ማለት እንደሆነ በቋንቋ ሊቃውንት ተገልጸዋል የአማርኛ ቋንቋ ነጥሮ የወጣውም በአገወች መንግሥት በላስታ ነው ስለዚህም ሊቁ አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ ግዕዝንና አማርኛን በትርጉም እያነፃፀሩ በጻፉት መዝገበ ቃሳት የአማርኛን ቋንቋ ምንጭ ሲጠቅሱ በኑኃ ዘመን በቀን ብዛት የማይነቅዝና የማይሻግት አማርኛ የንብ እንጀራ በላስቶች ቀፎ ቀድሞ ሣሠራ የተቀመመ እጅግ ዋፉጥ ብለዋል ቅማንቶች አሁን ያሉበትን ምድር ቀድመው ይዘው ስለነበር በኋላ የሔዱት ቅድም አያት እያሉ ይጠሯቸው ስለ ነበር ከቀን ብዛት ግን ሁለቱን ቃላት አንድ በማድረግ ቅማንት ተብለው ቢጠሩም ዞሮ ዞሮ በመሬቱ ቀዳሚ ኗሪዎች መሆናቸውን ይገልጻል አፄ ፋሲል ቤተ መንግሥታቸውን ያቋቋሙት የቀድሞ አያቶች ይዞታ ከሆነው ጎንደር ነው ከዓርበኞቹ ታሪክ ውስጥ የክቡር ፊታውራሪ አየለ አባጓዴ ተሰማን ታሪክ ነጥዬ ለመጻፍ ምክንያት የሆነኝ ወይዘሮ ሠናይት ኃይሌ በመጽሐፋቸው የቅማንትን ማኅበረ ሰብ በጠቅላላ የወራሪው የኢጣሊያን አጋር አድርገው በመጻፋቸው ነው የቅማንትን ማኅበረ ሰብ አስተባብረው በዓርበኝነት አምስት ዓመት ሙሉ የታገሉት ፊታውራሪ አየለ አባ ጓዴ ለአገራቸው ነፃነት ምንያህል ተጋድሎ እንዳደረጉ የአለፈው የዓርበኝነት ታሪካቸው ይመሰክራል በቅርቡም ደርግ ሥልጣን እንደ ያዘ አትረፍ ያለው ፍየል ሙቶም ቁርበቱ ወናፍ ይሆናል እንደ ተባለው ደርግ ያለ ሕግ ሕዝብን በመደዳ ሲጨፈጭፍ ንብረቱን ሲቀማ ከርስቱ ሲያፋልሰው እያሰረ ሲያሰቃይ ምንም እንኳ እድሜያቸው ቢገፋ የጭካኔ ድርጊት ሲፈጸም ዓይናቸው እያዬ ጆሮአቸው እየሰማ አሰቃቂውን የግፍ ሥራዎች መታዝስ ተስኗቸው የደርግን ተግባር ይነቅፉ ነበር እንዲሁም ገብረሕይወት ገብረ እግዚአብሔር ከተባለ መሃይም የደርግ አባል ለወያኔ መረጃ አቀባይ የነበረ ጋር ወደ መተማ አብረው ሲጓዙ ከመንገድ ከብት ጠባቂ እረኞች ሕፃናትን አገኙ። የተያዘው መሣርያ ይወረስ ብሎ ድምፁን ሲሰጥ ያቀረበው ምክንያት የተያዘው ሔሊኮፕተርና ሰዎቹ ካልተለቀቁ ደርግ ያለ የሌለ ሠራዊቱን አዝምቶ ቤታችንን ያቃጥላል ንብረታችን ያወድማል እናንተ ለመከላከል በቂ ጦር የላችሁም የሚል ነበር በእርግጥም እውነታቸውን ነበር ክቡር ፊታውራሪ አየለ አባጓዴ የተያዙት ሰዎችና ሔሊኮፕተሯ አይለቀቁም እነርሱን ይዘን ቢያንስ ደርግ በግፍ ያሰራቸውን ሰዎች ማስለቀቂያ ምትክ ይሆኑናል በተለይ ሞስኮባዊውን ሰው መያዝ ደርግን አስጨንቋልና በእጃችን የጣለልነን በከንቱ መልቀቅ አይገባንም የሚል ውሳኔ ሲሰጡ እኛም ተስማምተን ነበር ስለ ዴሞክራሲያዊ መብት አስተምራችሁናል በድምፅ ብልጫ ይወሰን ብሎ ሕዝቡ ስለአቀረበ ድምፅ ይሰጥ ሲባል ከእኛና ከፊታውራሪ አየለ ከልጅ ማርዬ በቀር ሌላው በሙሉ መለቀቅ አለበት ብሎ ድምፁን ሲሰጥ ልጅ ማርዬ ዘጭ በምንም ምክንያት መለቀቅ የለባቸውም ብለው በብርቱ ተቃወሙ የተናገሩት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ ነውና ያስተማርነውን ማጠፍ አስቸጋሪ በመሆኑና ለመከላከልም ኃይልም ስለ አልነበረን በድምፅ ብልጫው መሠረት የተያዙት ሰዎችና ሔሊኮፕተሯ ይለቀቁ በውስጡ የተገኘው መሣርያ ይወረስ ተብሎ ሲወሰን ልጅ ማርዬ ዘገዬ ሔሊኮፕተሯም ሆነች ሰዎቹ መለቀቅ የለባቸውም ብለው ተቃውመው ስብሰባውን ረግጠው በመውጣት ጠብመንጃቸውን ይዘው አምፀው ዱር በመግባታቸው ያልታሰበ ችግር ተፈጥሮ ነበር ሁኖም አምፀው ዱር የገቡት ልጅ ማርዬ ዘዬን የአገር ሽማግሌዎች ለምነው ወደ ክፊታውራሪ አየለ አባ ጓዴ አምጥተዋቸው በሕዝብ ድምፅ ብልጫ የተወሰነውን መቃወም አይገባም ብለው መክረው ተቃውሞውን አስተዋቸው ክቡር ፊታውራሪ አየለ በፖለቲካውም በአስተዳደሩም በዳኝነቱም በጀግንነቱም በዲፕሎማሲውም የተሟላ ችሎታ ነበራቸው በ ዓም በሄሊኮፕተር ዳዛ ላይ አርፋው በታጋዮች ቁጥጥር ስር የዋሉ አንድ ሶብዮታዊ መኀንዲስ ሁለት የመናውያን ፓይለቶችአንድ ሄሊኮፕተር አብራሪ ኢትዮጵያዊ ኮሎኔል አስራ አንድ ኢትዮጵያውያን የመኀንዲስ ክፍል ወታደሮች በአንድ ወቅት ከአርማ ጭሆ የታጋይ መሪዎች ከነሻለቃ በሪሁን ገብረየሱስና ከነሻለቃ ዘለቀ ጀምበር ጋር ዳዋ ከተባለው አካባቢ ተገናኝተን ትግሉን በተቀናጀ መልክ ለመምራት ተወያይተን ወደ ዳዛ ስንመለስ ወቅቱ በጋ ነበር። ለመታገል ወጣ ወዲያውኑ ሳይውል ሳያድር በእንግሊዛውዊ የፖለቲካና የፕሮፓጋንዳ ኃላፊነት በሚመራው ሪንግሮስ ፍረስ በወልቃይት በኩል ወደ ጠገዴ ከዘለቀው ጋር ተገናኝቶ ወደ ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩ እየተላከ አቻ የሌለው የዲፕሎማሲ ተግባራት ፈጽሟል በዚያን ወቅት ኢጣሊያ በምዕራብ በሱዳን ድንበር እንግሊዝ ጦሩን ስለ አሰለፈበትና በማህል አገር ኢትዮጵያዊያን አርበኞች ያዋክቧት ስስ ነበረ ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩን ከእስር ቤት አውጥታ የራስነት ማዕረግ ሰጥታ የአማራ ገዥ ብላ በመሾም አርበኞችን እንዲወጉላት አስር ሺህ ሠራዊት የሚያስታጥቅ ጠብመንጃ ሰጥታ አደራጆታቸው ነበር ይሁን እንጂ አጋጣሚ ሲጠብቁ የቆዩት ጀግናው ስመ ጥር አያሌው ብሩ ሠራዊታቸው ወደ ጠሳታቸው ኢጣሊያ አፈሙዙን እንዲያዞር ሲያደርጉ ጊዜ አልወሰደባቸውም በገሪማ ታፈረ አማካኝነት ከፒ ሪንግሮስ ጋር በመልዕክት እንደተገናኙ ልጃቸውን ፊታውራሪ ዘውዱ አያሌው ልከው ድራ ድራ ከተባለው ቦታ ተገናኝተው ጠላት የሚጠቃበትን ስልትና ዘዴ ተወያይተው እንደ ተመለሱ ክቡር ደጃዝማች አያሌው ወዲያውኑ ዳባትና ደባርቅ ሠፍሮ የነበረውን የኢጣሊያ ሠራዊት ከበው አዋከቡት ምንም እንኳ አስበው የተነሱበት ዓላማ ቢሆንም የገሪማ ታፈረ ታላቅ የዲፕሎማሲያዊ ሥራ ታክሎበት ከጎንደር ወደ ዳባትና ደባርቅ በሚወስደው የመኪና መንገድ ፀረ ተሽከርካሪ ፈንጂ እያስጠመደ የኢጣሊያንን ተሽከርካሪዎች በፈንጂ እየገለበጠ ከፍተኛ ጉዳት በማድረሱ የኢጣሊያ ሠራዊት ስንቅና ትጥቅ ተቋርጦበት በከባድ ችግር ላይ በመውደቁ ከማይበገረው ከውልክፊት ምሽግ ወጥቶ እጁን የሰጠው በአብዛኛውን የገሪማ ታፈረ ዕቅድ ከፍተኛ አስተዋፅዖ በማድረጉ ነው ገሪማ ታፈረ በላቀ ተግባሩ ኮሉኔል ፒጅ ሪንግሮስ ለእንግሊዝ መንግሥት አስፈቅዶ የመቶ አለቅነት ማዕረግ አሰጥቶታል በኋላም ዓፄ ኃይለ ሥሳሴ አጽድቀውለታል። ያውም ከእንግሊዝ መንግሥት ለመታገል ወጣ ወዲያውኑ ሳይውል ሳያድር በእንግሊዛውዊ የፖለቲካና የፕሮፓጋንዳ ኃሳፊነት በሚመራው ሪንግሮስ ፍረስ በወልቃይት በኩል ወደ ጠገዴ ከዘለቀው ጋር ተገናኝቶ ወደ ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩ እየተላከ አቻ የሌለው የዲፕሎማሲ ተግባራት ፈጽሟል በዚያን ወቅት ኢጣሊያ በምዕራብ በሱዳን ድንበር እንግሊዝ ጦሩን ስለ አሰለፈበትና በማህል አገር ኢትዮጵያዊያን አርበኞች ያዋክቧት ስስ ነበረ ክቡር ደጃዝማች አያሌው ብሩን ከእስር ቤት አውጥታ የራስነት ማዕረግ ሰጥታ የአማራ ገዥ ብላ በመሾም አርበኞችን እንዲወጉላት አስር ሺህ ሠራዊት የሚያስታጥቅ ጠብመንጃ ሰጥታ አደራጅታቸው ነበር ይሁን እንጂ አጋጣሚ ሲጠብቁ የቆዩት ጀግናው ስመ ጥር አያሌው ብሩ ሠራዊታቸው ወደ ጠላታቸው ኢጣሊያ አፈሙዙን እንዲያዞር ሲያደርጉ ጊዜ አልወሰደባቸውም በገሪማ ታፈረ አማካኝነት ከፒ ሪንግሮስ ጋር በመልዕክት እንደተገናኙ ልጃቸውን ፊታውራሪ ዘውዱ አያሌው ልከው ድራ ድራ ከተባለው ቦታ ተገናኝተው ጠላት የሚጠቃበትን ስልትና ዘዴ ተወያይተው እንደ ተመለሱ ክቡር ደጃዝማች አያሌው ወዲያውኑ ዳባትና ደባርቅ ሠፍሮ የነበረውን የኢጣሊያ ሠራዊት ከበው አዋከቡት ምንም እንኳ አስበው የተነሱበት ዓላማ ቢሆንም የገሪማ ታፈረ ታላቅ የዲፕሎማሲያዊ ሥራ ታክሎበት ከጎንደር ወደ ዳባትና ደባርቅ በሚወስደው የመኪና መንገድ ፀረ ተሽከርካሪ ፈንጂ እያስጠመደ የኢጣሊያንን ተሽከርካሪዎች በፈንጂ እየገለበጠ ከፍተኛ ጉዳት በማድረሱ የኢጣሊያ ሠራዊት ስንቅና ትጥቅ ተቋርጦበት በከባድ ችግር ላይ በመውደቁ ከማይበገረው ከውልክፊት ምሽግ ወጥቶ እጁን የሰጠው በአብዛኛውን የገሪማ ታፈረ ዕቅድ ከፍተኛ አስተዋፅዖ በማድረጉ ነው።