Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አጾሰሌ ተይ አይሆንም ነብሴ የቱ ይሆን ኩነኒው የትኛው ነው ፅድቁ። በአንጀራ በጠላ በሥጋ ሚሣይ አካል ብቻ እንጂ ፈተና ግዘፍ ነስቶ ነብስ ዘርቶ አሚፋጭ ከአእላፍ ኤኬራ እሚጋጭ ሌላማ ምን ይሷል። ለአገዲት ውብ ሙዚቃ ሀሣቤን ሰውቼ ስእንዲት መልካም ቅኔ ባርነት ገብቼ ህሊናዬን ቀልቤን አካሌን ሰጥቼ ለአንዲት ቅጽበት ብቻ። ጓ እና ። ብትሮጠው ብትሮጠውጋራውን ተሻግራ ሜዳውን አቋርጣ አልቻለችም ከቶክዕዳዋ ልትድን ከመሬት አምልጣ ባለቅኔዎች ከሎንግፊሎ የተተረጎመ ስሙኝ እናንት ባለቅኔዎች በዐፀደ ነብስ ያላችሁ ደሞም በቅኔዎቻችሁ ሕያውነት ያገኛችሁ እናንተም ባለቅኔዎች ስሙኝ በዐፀደ ሥጋ እያላችሁ የሞታችሁንቀት የሚገድል ቢሆን በእኩይ በመናችሁ ወቅት ከእሾሀ አክሊላችሁ ጭነት ስትስቃዩ በደም አበላ ጉርፈተ እንዴት ነው። ለትሁት ሕይወት ነው እኔ መሯሯጤ በዘልማድ መንገድ ጉዞ አለመምረጤ ደቂቀ ብርፃንን ውበት ፍቅር አውነትን ለመገላገል ነው የበወትር ምጤ ይኸው ነው ድክመቴ ይህም ነው ብርታቴ ጊዜ በረርክ በረርክ ግና ምን አጎደልክ።
ጠብቄሽ ነበረ ሂጂ በይ ደህና ሁኝ ሔዋን ብቻ ስአዳም ባይታይህ ኮከቤ ውበት ባትክፋ ቅዝት ቅዥት ብቅ በይ ጣይቱ በደል ሀምሣ አግር ባስ አደራ አኔና ጨረቃ እኮ ልብን እንዴት ይገስዷል። አጾሰሌ ተይ አይሆንም ነብሴ ስራስ የተጻፈ ደብዳቢቤ እኔ ሆይ ተጠየቅ ለብአ ትካት ከአክሱም ጫፍ አቁማዳ እንኳን በቃኝ ጥናቱን ይስጥሽ እማማ ውቢቱ በለስ ለመለመች አይ መባክን ጉልበቴ በርታ በርታ ለምን ሞተ ቢሉ ይቅርታ ለይቅርታ የቋንቋ ሲቆቹ በመላ ዕድሜያቸው ለሰኣንዲት ቅጽበት ብቻ ያላዋቂ ጠያቂ ከያኒና ኪነት በተረት ሳሰላስል አይደለም የዘወትር ምጤ ጊዜ በረርክ በረርክ መግቢያ ደበበ ሰይፉ ሐምሌ ቀን በይርጋዓስም ከተማ ተወለደ የአንደኛ አና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በይርጋዓለምና በአዲስ አበባ ከተማ ኮከበ ጽባህ ትቤቶች ከተከታተለ በኋሳ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ስነጽሁፍ የባችለር ድግረውንበኣንግሊዝኛ ስነጽሁፍ የማስትሬት ድግሪውን ተቀብሏል ደበበ ሰይፉ የመጀመሪያ ድግሪውን በማዕረግ አንደተቀበስ ከ ጀምሮ እስከ ድረበ በአዲስ እበባ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነትና በረዳት ፕሮፌለርነት ማዕረግ አገልግሏል ደበበ ሰይፉ እጅጉን በገጣሚነቱሄ የሚታወቅ ቢሆንም ጸሐፊ ተውኔትተርጓሚና የምርምርም ባስ ሙያ ነው የተወሰኑት ተውኔቶቹ በልዩልዩ መድረኮች ቀርበዋል «የትያትር ጥበብ ከጸሐፌ ተውኔቱ አንዛር» በሚል ርዕስ ያዘጋጀው መጽሐፍ ታትሞስታል ቀደምት የግጥም ሥራዎቹን የያዘ «የብርፃዛን ፍቅር ቅጽ በሚል ርዕስ አሳትሟል ይኸኛው የግጥም መጽሐፉ ደግሞ ቅጽ መሆኑ ነው። ፊ ተይ አይሆንም ነብሴ የቱ ይሆን ኩነኒው የትኛው ነው ፅድቁ። ያፈሩ ይሆን ተክሎቹ። ያብቡ ይሆን ዕፅዋቱ። ይተሙ ይሆን ንቦቹ። ይዘምሩ ይሆን ወፎቹ። ይኖር ይሆን ወይ አርማ ይኖር ይሆን ወይ ባነዲራ ሰውን የመሰለ ቀለም ያለው ሰውን የመሰሰ አሻራ አማይወድቅ አማይታጠፍ ሰንደቅአማይከስም አማይዳፈን ደመራ። ይኖር ይሆን። ምናችን ይሆን ያለ ምናችን ይሆን የሞተ። ብአረፍት አረፍት አጦት ጦን መባነን መመንመን በዜሮ እንጀራ መቆነን አይ መባከገ ጉልበቴ በርታ በርታ እስቲ በሉ ጉልበቴ በርታ በርታ በሉ በዛሬ ሞቁግችን ይታየን ስዕሉ የነጋችን ድሉ ምፃተኛ ሥጋ የራበው መንፈስ የተቆረጠ አንጀት አጎዳ ምላስ የደካከመ ዐይን የወየበ ጥርስ ይታደስ ይለምልም ያካላችን ዳሱ በዛሬው ወዛችን ነገን ሰመካሉ ቢያንዘፈዝፈንም ክብደቱ የመስቀሉ ቢጠይምብንም ዛሬያችን ፀዳሉ ቢያንገዳግደንም የህላዌ ትግሉ ለእምነታችን እምነትለተስፋችን ተስፋ ከኛ ዘንድ አይመንንከኛ ዘንድ አይጥፋ ተራራው ኮረብታው ሰማይና ምድሩ መስኩ መልካው ወንዙ ሸለቆና ዱሩ ደኑ ጉራንጉሩ ባህሩ ቆንጥሩ ላሀዩ እንዳይገፈፍ እንዳይማስን መክኖ ወዛችን ደማችን ይታደገው ፈጥኖ ቨ ት በመጋዝ በወስፌ በመንሽ በዋግንቦ አጃችን ተፍታቶ ጠንከሮና ደልቦ ዋልጌነት ከዕድሞአችንሥፍራ አጥቶ ተጣፀ ማየት እንችላለን ዛሬ ነገን ጠርበ አንክዳ አንጂ እኛ ተበዳዩን እኛ ተፋጥነው ይመጣሉ ዐለምና አዱኛ ለምን ሞተ ቢሉ ለምን ሞተ ቢሉ ንገሩ ለሁሉ ሳትደብቁ ከቶ ከዘመን ተኳርፎ ከዘመን ተጣልቶ ይቅርታ ለይቅርታ ኅሊናዬ ያነጎራጉር ዐይኔ እንባ ያውርድ በድያለሁና ዓደኛ ዘመድ እንደፅኑ ቋጥኝ ጎርፍ እንዳይገፋው ግጭትን ለመናቅ ፍቅር አቅም አለው ግን ዶፉን እንደናቀ ለጣይ ለሙቀቱ አገዳልተጨነቀ እንደግቨሸር ቋጥኝ በቀን ማዕበል ቀን ባመጣው ስበብ ፍቅርም ይወድቃል ወዳጀ አትንፈገው ልብህን ብርህን ያስተውል መተከዝ ማልቀስ ማበኔን ራሴን ገፋሁት ጠላሁህ አስኘኝ ከእኔው ለመታረቅ አንተን አስፈለገኝ ቅር መሰኘቴ በገዛ ፍጥረቴ ሲዖል መገንባት ነው በገነቱ ቤቴ ብዬ ለይቅርታህ ምኔም መታከቴ በሠፈሩት ቁና እንዳይሆን ነገሩ ይሰማህ ወንድሜ ያሣቤ ምስጢሩ አቤት ባይ ሲመጣ ይቅር ላለማለት ጆሮሀን እንዳትሰጥ በርህን ስትበጋ ጥሪው ውጪ ሲቀልጥ አቤት ባይ ስትሆን ድምጥህ አገዳይቋረጥ የቋንቋ ሊቆቼ የቋንቋ ሊቆቼ ወረቀት በዋጡ በቦዘዙ ዓይኖች ቃላት በሚረግጡ በደናሽ ከንፈሮች ሲሉ ሰማኋቸው ቋንቋ መግባቢያ ነው ማለት ፍፁም ሐስት ሊወጣ እሚችል ከማይም አንደበት ይልቅስ እንጂ ነው ቋንቋ ያለመግባቢያ አንጨት ሲሉ በረድ በረድ ሊሉ ቋያ አሜን አንጂ አሜን ሌላማ ምን ይሷል። በማይታዩ እጆችባልተሰማ መሀላ እና መሬትና ጥንቸል ማኅበር ገቡና ጽዋ ተጣጡና መሬት የፈንታዋን ስትከፍል በጽሞና።