Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አከሳታሚና ኪሚ በኪትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉት ገድላት ምንጫቸው ሁለት ነው የመጀመሪያው በኢትዮጵያውያን ጸሐፍያን የተጻፉ ሁለተኛው በትርገም ከግሪክ ከሶሪያና ከግብጽ የተገኙ ናቸው ከሁለቱ የወጣ አንድም የግእዝ ገድል የለም ገድላቱ የተደረሱበትም ሆነ የተተረጐሙበት ዘመን ክርስትና በቤተ መንግሥት ተቀባይነት ካገኘበት ከአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ ባሉት ዓመታት ውስጥ ይጠቃለላሉ ከዚህ ዘመን በኋላ ገድል የተጻፈለት ቅዱስ አልተገኘም የድለ አዳም የትር። በስደት ወቅት ሣራ አብርሃምን ለምን ወንድሜ ነው አለቸ። የምለብሰውን ልብስ ስጠኝ አለቸው ለምድርም በእጅ የሚለቀሙ አትከልትንበማጭድ የሚታጨዱ ሣሮችንበምሳር የሚቆረጡ ዕፀዋትን በየወገኑ ሰጣት በዕለተ ረቡዕም ፀሐይጨረቃከዋከብትን ፈጠረት የፀሐይ አፈጣጠሯም ከነፋስከብርሃንከእሳት ነውጨረቃንም ከነፋስከብርሃንከውኃ ፈጠረ ከዋክብትንም እንዲሁ ፈጠራቸው ሐሙስ ዕለትም በመጀመሪያው ሰዓተ ሌሲት እግዚአብሔር እንስሳትን አራዊትንአዕዋፍን በየወገኑ ታስገኝ ዘንድ መሬትን አዘዛት እነዚህም የው ር አራዊት የውስጥ አራዊት አራት እግር ያላቸው በልባቸው የሚሳቡትን እንዲሁም ሆነ እንደቃሉ ተፈጠሩ ዘፍ ሂ ገድለ አዳም ሐ በዕ እ ብ ወገን የሆነ የአሞን ንጉሥ የዳን ልጅ ምከያ ናት ርብአምንም ጦላደ ቦብአምም የቢሎስን ልጅ ጣኪንን አገባ አብያም ወለደ አብያም ከ ልጅ መልኪታን አገባ አሳፍንም ወለደ አሳፍሃ ንን ልድ ኒርናን አገባ ኢዮሳፍጥንም ወለደ ኢዮሳፍጥም የአብድዩን ልጅ መልከያን አገባ ኢዮራምንም ወለደ ኢዮራምም የፍሪንን ልጅ ፊታልያን አገባ ዖዝያንንም ወለደ ዖዝያንም የሕብናልያስን ልጅ ሶፍያን አገባ ኢዮአታምንም ወለደ ኢዮአታምም የቂራን ልጅ ባሕዱትን አገባ አካዝንም ወሰለደ አካዝም የዘካርያስን ልጅ ቢካዝን አገባ ሕዝቅያስንም ወለደ ሕዝቅያስም የብርቴናስን ልጅ በሴርን አገባ ምናሴንም ወለደ ምናሴም አሚሲላንን አገባ አሞጽንም ወለደ አሞጽም ንድያስን አገባ ኢዮስያስንም ወለደ ኢዮስያስም የኤርምያስን ልጅ ደሊላን አገባ ኢዮአቄምንም ወለደ ኢዮአቄምም የፋሌቅን ልጅ ፋርድያን አገባ በባቢሎን ምርኮ ጊዜም ኢኮንያንና ወንድሞቹን ወለደ በባቢሎን የነገሠ መርዝም ኢኮንያንን ከእስር ፈታው ስሟ ደሊላ የተባለች የኤልያቄምን ልጅም አጋባው ከእርሱም ሰላትያልን ወለዴ ኢኮንያንም በባቢሎን ሞተ ከእርሱ በኋላም ሰላትያል አርባ ዘጠኝ ዓት ኖረ የሕልቃናን ልጅ ሐደስትንም ኣአባ ዘሩባቤልንም ወለደ ዘሩባቤልም የጻዛሐፊው የዕዝራን ልጅ መውካብ።
ሙ ትግልፈተናውጊያሰልፍድልና አክሊል እስኪገኝ ድረስ የሚደክሙት ድካምየሚሠሩት ሥራ የሚቀበሉት መከራ ማለት ነው ከዚህ ጽሑፍ ዐውድ አኳያ ግን መንፈሳዊ ዜናወግታሪክየቅዱሳንን መከራ ጸጋ ተጋድሏቸውን የሚናገር መጽሐፍ የሚል ትርቱም አለው በአቻ ትርዞም ደረጃ ደግሞ ገድል በግሪክ ቋንቋ ሃጉዮስ ላበ ሲባል ትርገሙም የቤተከርስቲያን አባቶችና የሌሎች ቅዱሳንን ታሪክ የሚይዝ ጽሑፍ ማለት ነው ይኸም ከላቲኑ አክት እርፐ ጋር ተመሳሳይነት ሲኖረው ትርዞሙም ግብረ ቅዱሳን ማለት ነው ገድለ አዳም ጥቅሱ ገድል ገድሉ የተጸፈለትን ቅዱስ የተመለከቱ ወጐችንታሪኮችን ጸዋትወ መከራዎችን የያዘ የተቀበለውን ጸጋና በእርሱ ቃል ኪዳን ምእመናን ሊያገኙ የሚችሉትን በረከት የሚያትት መጽሐፍ ነውበማለት ዲን ኤፍሬም እሸቴ የገድላት አዝማናዊ አከፋፈልና ሥነ ዘጋጁት የጥናት ወረቀት ላይ ጽሑፋዊ ፋይዳ በማል ርእስ በዓም ባ ገልጸዋል ገድለ አዳም በሁለቱ አዝማናት በዚህ ንዑስ ርእስ ገድለ አዳምን የቅዱሳን ገድል መጻፍ ከተጀመረበትና ዕት ካሳየበት ሁለት ዘመናት አንጻር እንመለከታለን ይኸውም ዘመነ ብሉይና ዘመነ ሐዲስ ነው በዚህ ሂደትም ገድለ አዳም የተጻፈበትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት እንመለከታለን ገድላት በዘመነ ብሉይ ይኸ ዘመን ከአዳም እስከ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ ያለው ጊዜ ሲሆን ሕገ ልቡና እና ሕገ ኦሪት በመባልም ለሁለት ይከፈላል የመጀመሪያው ከአዳም ጀምሮ እስከ ሙሴ ያለውን ጊዜ ሲያመለከት ሁለተኛው ደግሞ ከሙሴ ጀምሮ እስከ ጌታችን ልደት ድረስ ያለውን ጊዜ ያመለከታል የቅዱሳን ገድል መጻፍ የተጀመረበትን ዘመን ስንመለከት እነዚህን ዘመናት ማእከል በማድረግ ነው ገድላት መጻፍ የጀመሩት ከብሉይ ኪዳን ዘመን ጀምሮ መሆኑን ሊቃውንተ ቤተ ከርስቲያን ያስረዳሉ ይኸንን ተጨባጭ ለማድረግም ሁለት ባይነት የአጻጻፍ መንገድ እንደነበረ ይገልጻሱ የመጀመሪያው መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የቅዱሳን ታሪከ ዋና የታሪከ ማእከል ሆኖ የተጻፈበት መንገድ ነው ሀበብሰቸ ሃሳብ ጹዴቅየይስሐቅየያዕቆብየሙሴየኢያሱየዳዊትየሰሎሞን ወዘተ ታሪከ የተጻፈው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከሌሎች ታሪኮች ጋር ተዋሕዶ ነው ሁለተኛው መንገድ ደግሞ በቅዱሳኑ ስም ለብቻ መጻሕፍትን መጻፍ ገድለ አዳም ዴፎ ጮ ን ነው መጽሐፈ አስቴርመጽሐፈ ሩፋትመጽሐፈ ኢየብመጽሐፈ ዮዲትመጽሐፈ ሶስናና ግብረ ሐዋርያት ለዚህ ተጠቃሾች ናቸው በእነዚህ መጻሕፍት የቅዱሳኑ ታሪክየሠሩት ሥራና ከልዩ ልዩ ፈተናዎች ጋር ያደረጉት ተጋድሎ በዝርዝር ተጽፏል እነዚህ ሁለት መጽሐፍ ቅዱሳዊ የአጻጻፍ መንገዶች ገድልለሚለው ቃል ከሰጠነው ብይን አንጻር ስንመለከት በሁለት መንገድ የተጻፉት የቅዱሳኑ ታሪከ ገድላዊ ጠባይ ይታይባቸዋል ይህ መሆኑ ደግሞ ገድላት መጻፍ የተጀመሩበትን አዝማናት ከማመልከቱ ባሻገር ገድላት ያላቸውን መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት ቁልጭ አድርጎ ያሳያል ገድለ አዳምን ከእነዚህ ሁለት የብሉይ ኪዳን አጻጻፍ አንጻር ስንመለከተው የመጀመሪያው የአጻጻፍ መንገድ እጅግ ጎልቶ ቢታይበትም የሁለተኛውንም መንገድ ይከተላል ይኸውም ምንም እንኳን የአዳምንና የሔዋንን ታሪከየሠሩአቸውን ሥራዎች ፈተናዎቻቸውንና ያደረጉትን ተጋድሎ በዋና የታሪከ ማእከልነት ቢተርክም ሌሎች ታሪኮችንም አብሮ ያነሣል በመሆኑም ገድለ አዳም የተጻፈበት መንገድ ከላይ የተመለከትናቸው አበው ታሪከ ከተጻፈበት መንገድ ጋር እጅግ ቁርኝት አለው ይኸ ደግሞ ገድለ አዳም ዘመነ ብሉይን በተለይ ደግሞ ዘመነ አበውን ከማሳየቱ ባሻገር የአጻጻፍ መንገዱም መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሆኑን ጭምር ያስገነዝባል ይህን ተጨባጭ ለማድረግ በመፍሐፈ ሩት ከተጠቀሰው የሩት ተጋድሎ ጋር ማነጻጸሩ አስፈላጊ ነው ትንታኔዎቻችንም መልከ ስለሚያስይዝልን በዚሁ መልከ መመልከት ተመራጭ ነው በመጽሐፈ ሩት ውስጥ የሩት ታሪከ ከሞዓብ እስከ ቤተ ልሔም አለ በዚህ የታሪከ ሂደት ውስጥ ያደረገችው ተጋድሎም በሚገባ ተጠቅሶ ይገኛል ተጋድሎዋም በሁለት መልኩ ተገልጧል የመጀመሪያው አማቷ ኑኃሚን ተመለሸ እኔ ከአሁን በኋላ ተስፋ የለኝም እያለቻት አምላከሽ ገድለ አዳም አምላኬ ሕዝብሽ ሕዝቤ ይሆናል» ሩት ጁ ብላ በእግዚአብሔር ተማምና ወደ ኋላ መመለስን ስትዋጋው እናያሰለን በዚህም አኅቷ ዖርፋ ስትሸነፍ አርሷ አሸንፋ ወደ ቤተ ልሔም ከኑኃሚን ጋር መጣቸ በቤተ ልሔም ደግሞ ከድርቅና ከባዕድነት ጋር ታግላ አማቷን በትሕትና እየታዘዘች አገልግላታለች ከዚህም በተጨማሪ በትሕትና እየታዘዘች በታዛዥነትዋ ምከንያትም ቦኤዝን ስታገባው እናያለን ሁለተኛው የተጋድሎዋ መንገድ የተገለጠው ከተጋድሎዋ በኋላ ሦስት ዋጋዎችን ማግኘቷን መጽሐፈ ሩት በመናገሩ ነው የመጀመሪያዋ እስራኤላዊት ያልሆነቸው ከእስራኤል ተቆጠረች ሁለተኛው ተስፋ የሚሆናትን ወንድ ልጅ ወለደቹ ሦስተኛው ደግሞ በጌታችን የዘር ሐረግ ገብታ ተቆጠረች ኑኃሚን ስትል ከሀገር በመለየት የተጀመረው የተጋድሎ ሕይወት በዚህ ዓይነቱ ከብር ተደመደመ ገድለ አዳም እግዚአብሔር ለአዳም አምስት ሺህ አምስት መቶ ዘመን ሰፈጸም አድንሃለሁ በማለት የገባለትን ቃል ኪዳን በክርስቶስ መወለድ እንዴት እንደተፈጸመ ለማሳየት ይኸን የሩት ተጋድሎን ይጠቅሳልለ ገድሱ ታሪኩን ከመጥቀሱ በላይ ደግሞ የራሱ የአዳምን ተጋድሎ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት ያለው መሆኑን በሚገባ ያሳያል ይኸንንም የገድሉን የተወሰኑ ገጾች ሲያነቡት የሚገነዘቡት እውነታ ነው ገድላት በዘመነ ሐዲስ በገድለ አዳም እንደተጠቀሰው ይህ ዘመን እግዚአብሔር አምላክከ «ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ የሚለውን ቃል ኪዳን ለአዳም በገባለት መሠረት ዘመኑ ሲፈጸም ቃል ወልደ አምላከ ኢየሱስ ከርስቶስ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከቅድስት ድንግል ማርያም ከተወለደበት አንሥቶ ያለው ጊዜ ነው ይኸን ዘመን ሊቃውንተ ቤተ ከርቲያን ዘመነ ሐዋርያት ዘመነ ሐዋርያውያን አበውዘመነ ሊቃውንትዘመነ ሰማዕታት ወዘተ በማለት ይከፋፍሉታል ገድለ አዳም እኛም የገድላትን ጥንት በዚህ ዘመን ስንመለከት ከነዚሁ አዝማናት ዐውድ አኳያ ይሆናል በብሉይ ኪዳን ዘመን እንደተመለከትነው በሐዲስ ኪዳንም ተመሳሳይ ነገር እንመለከታለን ለዚህ ደግሞ ግብረ ሐዋርያትን መመልከቱ ተመራጭ ነው ግብረ ሐዋርያት ሲጀምር ሐዋርያት በጌታችን መለየት አዝነው አይሁድን በመፍራት በአንድ ቤት ተቀምጠው ነው የምናነበው በኋላ ግን ኃይለ መንፈስ ቅዱስን አግኝተው ተጋድሎ በጀመሩበት ወቅት ከዲያብሎስከሐሳውያን ወንድሞችከባለ ሥልጣናትከጠንቋዮችለከርስትና መስፋፋት ጥቅማቸው ከተነካባቸው ግለሰቦች ጋር ሲጋደሉ ሲታሠሩ ሲገፉሲከሰሱመርከባቸው ሲሰበርበባዕድ ሀገር ሲንገላቱና ከመናፍቃን ጋር ሲከራከሩ እናነባለን ይኸ መጽሐፍ የሐዋርያትን ተጋድሎጽናት ከእግዚአብሔር ያገኙትን ጸጋና ኀይል ጠላት ዲያብሎስን እንዴት ድል እንዳደረጉት የሚተርክ ስለሆነ ገድለ ሐዋርያት» ነው ማለት ይቻላል ቅዱሳን ሐዋርያት በብሉይ ኪዳን ከነበሩት የገድል መጻሕፍት ጠቅሰው ያስተምሩ እንደነበር የሚያመላከት ታሪክ በመጽሐፍ ቅዱስ ተጽፏል ይኸውም ሐዋርያው ይሁዳ በመልእከቱ ቁጥር የጠቀሰው የሙሴ ታሪክ ነው ይህም ዜናሁ ለሙሴ» ከተባለው የሙሴ ገድል የተወሰደ ነው ይኸ ደግሞ በዘመነ ሐዲስ ሐዋርያት ገድላትን ለማስተማርያነት ከመጠቀማቸው በላይ ገድላት በዘመኑ የነበራቸውን ሐዋርያዊ ዋጋ ያሳያል የገድለ አዳምን የአጻጻፍ ጥንት ከግብረ ሐዋርያት አንጻር ስንመለከት ይኸን ከላይ የተመለከትነውን የአተራረከ ሂደት በገድለ አዳም ውስጥ እናገኛለን አዳምና ሔዋን ከደረሰባቸው ድቀት የተነሣ ማዘናቸውዲያብሎስ በየዕለቱ ከሚያደርስባቸው መከራ የተነሣ በመፍራት በበአታቸው መቀመጣቸውበእግዚአብሔር ኃይልና ጸጋ ራሳቸውን ለተጋድሎ ማዘጋጀታቸውና መጋደላቸው እንዲሁም ደግሞ በእግዚአብሔር ቸርነት እንዴት ገድለ አዳም አድርገው ዲያብሎስን ድል እንዳደረጉት የሚተርከ መሆኑን ስንመለከት ገድለ አዳም እንደሌሎቹ ገድላት መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት ያለው ገድል መሆኑን እንረዳለን ስለዚህ ገድለ አዳም የአጻጻፍ ስልቱ ከብሉይ ብቻ ሳይሆን ከሐዲስም ጋር ተመሳሳይ መሆኑን ልብ ይሏሷል ከዚህም በተጨማሪ ከመጀመሪያው መቶ ከፍለ ዘመን ጀምሮ የቅዱሳንን በዓል ማከበር ዝከር መዘከርሥዕላቸውን ሙሣልበስማቸው መማጸንከወንድሞቻቸውና እኅቶቻቸው መካከል በሰማዕትነት የተለዩትን አዕጣቸውንና ተረፈ አፅማቸውን በክብር በመቃብር ማስቀመጥ ልማድ ነበር ያ ቅዱስ ባረፈበት ዕለት በመቃብሩ በአፅመ ቅዱሱ ዙሪያ ተሰባስበው ቅዳሴ በመቀደስ ሥጋ ወደሙ ተቀብለው በዓሉን ያከብሩ ነበር እንዲህ ዓይነቱ ሥርዐት ቀደም ብሎ በዘመነ አበው ይፈጸም እንደነበር ገድለ አዳም ይገልጽልናል ይኸውም በአዳም አፅም ዙሪያ በመሰባሰብ ማቱሳላኖኅሴምመልከ ጹዴቅ ወዘተ ጸሎት ያደርጉቀርባን ያሳርጉ እንደ ነበር ገድለ አዳም በሰፊው ይተነትናል ይህንንም ሥርዐት ከቀደሙት አበው መውረሳቸውን ከማሳየቱ ባሻገር ገድለ አዳምና መጽሐፍ ቅዱስ ያላቸውን ቁርኝት በእጅጉ ያሳያል ይ ድለ አዳም በገድላት ከላይ በዝርዝር ለማየት እንደሞከርነው የገድለ አዳም የአጸጸፍ መንገድ ከብሉይ ኪዳን ጀምሮ ከነበረው እና በሐዲስ የነበሩ ቅዱሳን አበውም ለእኛ ያዩዩንከቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ሀብት ጋር በእጅጉ ያለውን አንድነት ተመልከተናል በዚህ ሂደትም የገድላትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረትነት ከመመልከታችን ባሻገር የገድለ አዳምን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ይዘት በለጭሩ ተመልከተናል አሁን ደግሞ ገድለ አዳምን ከሌሎች ገድላት አንጻር ማየት ለዚህ ጽሑፍ ወሳኝ ነው ይኸም በሁሰት ምከንያት ነው የመጀመሪያው ብዙዎች ገድለ አዳም ምዕራባውያን ጸሐፍት ገድለ አዳምን እንደ ገድል ዘዐፀዐከ ሳይሆን እንደ አንድ መጽሐፍ ቅዱስን መነሻ ያደረገ ታሪካዊ ልብ ወሰድ ኮሀሀዌከ ስለሚቆጥሩ መጽሐፉ ገድል መሆኑን በተጨባጭ ለማሳየት ስለሚያግዝ ገድለ አዳምን ከተለመደው የገድላት ጠባይ አንጻር ማየቱ ወሳኝ ያደርገዋል አብዛኞቹ ገድላት ተመሳሳይ ቅርጽ እና ፍሰት አላቸው ከዚህ አንጻር በአብዛኞቹ ገድላት መጀመሪያ የሃይማኖት መሠረት የሆነው ምሥጢረ ሥላሴ እና ምሥጢረ ሥጋዌ በመግቢያነት ይቀርባሉ ከዚያም የቅዱሱ የልደት ሁኔታ ትውልድ ይገለጣል ቀጥሎም ገድሉ ይከተላል ከዚያም የተሰጠው ቃል ኪዳን ይጻፋል በመጨረሻም ተአምሩ እና መልከዑ ይቀርባል ድለ አዳም እንደ አንድ የገድል መጽሐፍ የራሱ የሆነ ልዩ ጠባይ ቢኖረውም በቅርጽና በፍሰት ደረጃ ከሌሎች ገድላት ጋር በተለይ ደግሞ ከገድለ ክርስቶስ ሠምራና ከገድለ አርሴማ ጋር ተመሳሳይ ነው ጅለ አዳም መቆድም ሲኖረው በዚሁ መቅድም ላይ የሥላሴን አንድነትና ሦስትነት ይተነትናል እግዚአብሔር አምላክ የፍጥረት ሁሉ ባለቤት መሆኑን ከሰኞ እስከ ዐርብ ድረስ የተፈጠሩትን በመዘርዘር ይገልጣል ከዚሁ ጋር ይዞ ነገረ ሥጋዌውንም ይገልጣል ከዚያ በኋላ ሌሎች ገድላት የባለ ጅሉን ወላጆቹ ሁኔታአእወላለዱን ከገለጡልን በኋላ አካባቢያዊ ሁኔታዎችን እና የትምህርታዊ ዕድገቱንገዳማዊ ሕይወቱን የተቀበለውን መከራና ዕለተ ፅረፍቱን ይተርካሉ ገድለ አዳምም በተመሳሳይ መንገድ የአዳምንና የሔዋንን የተጋድሎ ሕይወት ይገልጥልናል ምንም እንኳን አዳም የመጀመሪያው ሰው እንደ መሆኑ መጠን እንደሌሎቾ ቅዱሳን አስገኝ ወላጆች አሉት ባይባልም አፈጣጠሩን አካባቢያዊ ሁኔታውንየተጋድሎ ሕይወቱንየተቀበለውን መከራና ፅለተ ዕረፍቱን በጥልቀትና በስፋት ይተርካል ገድለ አዳም በብዙዎች ገድላት ጎልተው የሚታዩት ተአምርራአይጾም ጸሎት በገድለ አዳምም ይታያሉ በሌሎች ገድላት ቅዱሱ ተአምር ሲያደርግና ሲደረግለት በራእይ እግዚአብሔር እንደሚገለጥለት እንዲሁም እንደሚጾምና እንደሚጸልይ ሁሉ አዳምና ሔዋን ይኸን በተደጋጋሚ ሲፈጽሙ በገድለ አዳም መጽሐፍም ይታያል ገድላት በጠባያቸው ከሚተርኩልን ኹነቶች ሃከ መካከል ሦስት መሠረታዊ ጉዳዮች አሉ የመጀመሪያው ከእግዚአብሔርና ከመላእከት ለቅዱሱ የሚደረግለት እርዳታ ነው ሁለተኛው በባለ ገድሉ ቅዱስ ላይ የሚደርሰው ተቃውሞ ፈተና ነው ሦስተኛው ደግሞ ቅዱሱ የተቀበላቸው ቃል ኪዳኖችና የቃል ኪዳኑ ተጠቃሚዎች ናቸው ገድለ አዳም ከእነዚህ ሦስት መሠረታዊ የገድላት ኹነታት ሃከ አንጻር ሲቃኝ ሦስቱንም አጉልቶ እናገኘዋለን ለምሳሌ በከርስቶስ ሠምራ ገድል ላይ «ዲያብሎስ በሊቀ ጳጳስ ተመስሎ እጅግ አስደናቂና ግሩም በሆነ አርአያ ወደርስዋ መጣ እርስዋም ልትሰግድለት ወደደች ከኃዘኗ ያረጋጋት ዘንድ ከቅዱሳን አንዱ የመጣ መስሏት ነበርና ነገር ግን የመላእከት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደረሰና ይኸ ሰይጣን እንጂ ጳጳስ አይደለም ወይም ከቅዱሳን አንዱ አይደለምና አትስገጅለት» ብሎ ወደ ኋላ እንደ መለሰላት ተጠቅሶ እናገኛዋለን ከዚህ መረዳት የሚቻለው መላእከት ባለገድሉን ከሰይጣን የማስመሰል ፈተና እንደሚታደጉት ነው እንዲህ ዓይነቶቹ እገዛዎቹ ደግሞ በብዙዎቹ ገድላት የሚታዩ ናቸው ገድለ አዳምንም ከዚህ የመላእከት የትድግና አገልግሎት አንጻር ስንመለከት እንዲህ ዓይነቱን የመላእከት የትድግና አገልግሎት በብዛት በገድሉ ላይ እንመለከታለን ሰይጣን በተደጋጋሚ በሸማግሌበሴትበመላእከት ተመስሎ አዳምን ፈትኖ ሲጥለውና ሊጥለው ሲል ደግሞ እግዚአብሔር አምላከ በመላእከት አማካይነት ሲታደገው ብዙ ቦታ ተጠቅሷል አንደ ሌሎች ገድላትም ገድለ አዳም እግዚአብሔር ራሱ በቀጥታ ከሰይጣን የተለያዩ ፈተናዎች ሲታደገው ዲያብሎስን ረግሞ ከእርሱ ሲያስወግድለት በገድለ አዳም ተዘርዝሮ እናገኛለን በገድላት የተለመደው ሌላው የትረካ ኹነት በተለያዩ አካላት በባለገድሉ ላይ የሚደርሰው ተቃውሞና መከራ ነው በብዙዎቹ ገድላት የተጠቀሰው መከራ ተቃውሞ ከሁለት አካላት የመጀመሪያው ከሰው ልጅ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ቀጥታ ከዲያብሎስ ነው በአዳምና በሔዋን የደረሰው ፈተና ወይም መከራ ከሰው ሳይሆን ቀጥታ ከራሱ ከዲያብሎስ ነው በእሳት ለብልቧቸዋል ቋጥኝ ድንጋይ በላያቸው ለቅቆባቸዋል የስንዴ ክከምራቸውን አቃጥሎባቸዋል የሚጠጡትን ውኃ ደፍቶባቸዋል በገድሉ እነዚህንና የመሳሰሉ በርካታ መከራዎች ተዘርዝረው እናገኛለን ከዚህ የትረካ ኹነት አንጻር ከገደለ ክርስቶስ ሠምራ ጋር ይመሳሰላል ልከ እንደ አዳምና እንደ ሔዋን የከርስቶስ ሠምራ ዋነኛ ተቃዋሚ በቀጥታ ራሱ ዲያብሎሰ ነበር በሌሎቹም ገድላት እንደተለመደው የተቃውሞ ምንጩ ቅንዓት መሆኑን ገድለ አዳም በሚገባ ያስረዳናል ገድላት የሚተርኩልን የመጨረሻ ኹነት ለቅዱሱ የሚገባው ቃል ኪዳንና የቃል ኪዳኑ ተጠቃሚዎችን ሁኔታ ነው በሌሎች ገድላት እግዚአብሔር አምላክ በተለያየ መጠንና ዓይነት ለቅዱሳኑ ቃል ኪዳን መግባቱንና የቃል ኪዳኑን ምንነት እናገኛለን በተመሳሳይ መልኩ ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ ለአዳም የገባውን ቃል ኪዳን ገድለ አዳም በሚገባ ያስረዳናል በሌሎች ገድላት የቃል ኪዳኑ ተጠቃሚዎች ባለገድላቱ ብቻ እንዳልሆኑ ሁሱ ለአዳም የተገባው ቃል ኪዳን ተጠቃሚዎችም አዳምና ሔዋን ብቻ ሳይሆኑ የሰው ልጆች በሙሉ መሆናቸውን ገድለ አዳም ይተርከልናል ፀገድለ አዳም እንዴት ተጻፈ። እያለ ያስብ ነበር አዳምም ትርገሙን ከእግዚአብሔር ያገኝ ዘንድ አለቀሰ እግዚአብሔርም ከዐምስት ሺህ ዐምስት መቶ ዓመት በኋላ እንደሚመጣ የእርሱን ሥጋ ተዋሕዶ እርሱንም ዘሩንም እንደሚያድነው ተረጐመለት አግዚአብሔርም ከዚህ ኪዳን ውል በፊትና አዳም ከገነት ከመውጣቱ በፊት ሔዋን ወስዳ ቀጥፋ ለአዳም ካበላችው ዕፅ አጠገብ ነበር አዳምም ከገነት በመውጣቱ ኃላፊ ሟች ሆነ በዚህን ጊዜም እግዚአብሔር ለወጣትበተለወጠች ጊዜም ደረቀች በዚያን ጊዜም ወደ እርሱ ሄደ ፈራ ተንቀጠቀጠም ወደቀም እግዚአብሔርም በቸርነቱ አነሣው ቃል ኪዳንም ገባለት ዳግመኛም አዳም በገነት በር ነበር የሚያብለጨልጭ የእሳት ሰይፍ በእጁ የያዘ ኪሩብንም ተመለከተ ኪሩብም ተቆጣ ፊቱንም ቋጠረበት አዳምና ሔዋን ከእርሱ የተነሣ ፈሩ ይገድላቸው ዘንድ እንደሚሻም አሰቡ ከመፍራታቸውከመንቀጥቀጣቸው የተነሣ በግንባራቸው ወደቁ እርሱ ግን ፈጽሞ ራራላቸው ይቅርም አላቸው ተመልሶም ወደሰማይ ዐረገ አዳምና ሔዋንም ከእግዚአብሔር ዘንድ ይቅርታን ፈለጉ ኪሩብም እግዚአብሐር ሆይ። ነፍሴንም ውሰዳት ይህን ጨለማም ጨለማ ወደ ሴለበት ቦታም አውጣኝ» አለ እግዚአብሔር አምላከም አዳምን እውነት እውነት እልሃለሁበአንተ ላይ የወሰንሁትየገባሁልህም ቃል ኪዳን ሲፈጸም ይህች ጨለማ ለሁል ጊዜ ከአንተ ትወገዳለች አድንህምአለሁ ዳግመኛም ወደ ገነት እመልስነለሁ ከወደድኸው ጨለማም ከሌለበት ቦታም አደርስሃለሁ ይኸውም መንግሥተ ሰማያት ነውኦአለው ችኝ ዮሐ መ ዮሐ ገድለ አዳም ዳግመኛ እግዚአብሔር አዳምን አለው «ይህን ሁሉ ድካም ፈተና የምትቀበለው ትእዛዜን በመተላለፍህ ነው ከሰይጣን እጅ አልፈታህም አላድንህም አኔ ከሰማይ በወረድሁ ከዘርህም ሥጋን በተወሐድሁ ጊዜ አንተ የደከምኸውን ድካም መከራ እቀበላለሁ በዚህች ቦታ በአንተ ላይ የደረሰች ይህች ጨለማም በእኔ ላይ ትደርሳለች በመቃብር ውስጥም እንደወገኖችህ ዓመታትአዝማናትና ወራት እንደሌሱኝ እሆናለሁ አንተንም ለማዳን እንደሰው ልጆች እቆጠራለሁ አለው እግዚአብሔርም ከአዳም ጋር ንግግሩን አቆመ አዳምና ሔዋንም ከእግዚአብሔር ቃል አአነጋገር የተነሣ ፈጽመው አዘኑ እርሱ ላይ የተወሰነው የጊዜ ገደብ እስኪፈጸም ድረስ ወደ ገነት አይመለስምና ይልቁን ስለ እነርሱ ድኅነት መከራን እንደሚበቀል እግዚአብሔር ያላቸውን በሰሙ ጊዜ አዘኑ ከዚህ በኋላ አዳምና ሔዋን ከማደሪያቸው መቆምን አልተውም ፀሐይ እስኪወጣላቸው ድረስም ያለቅሱ ነበር ብርሃን በወጣ ጊዜም ልባቸው ተመለሰ ፍርሀታቸውም ከእነርሱ ተወገደ ልባቸውም ጸናአዳምም ከቤት ይወጣ ጀመር በቤቱ በር ውጪ በመጣ ጊዜም ፊቱን ወደ ምሥራቅ አዙሮ ቆመ ፀሐይን ተመለከተ ወጣችም የምታልብ የምታቃጥል ነበረች ሥጋውንም አቃጠለቸው ከማላቧ ከማቃጠሏ የተነሣም ፈራ በልቡም ለቅጣት እንደወጣች አሰበ ከዚህም የተነሣ አለቀሰደረቱንም መታ በፊቱም ከመሬት ወደቀ እንዲህ እያለም ይለምን ነበር አቤቱ አምላኬ ሆይ አትቅጣኝአታቃጥለኝሕይወቴን ከዚህች መሬት አትውሰድ አርሱ ይህች ፀሐይ አምላከ እንደሆነች አስቧልና አርሱ በገነት ውስጥ ሲኖር የእግዚአብሔርን ቃል ድምፁን በሰማ ጊዜ ከድምፁ የተነሣ አይፈራም የፀሐይን ጸዳልም አይመለከትም ነበርና በኋላ ግን ከሰውነቱም ላብ ይወጣ ነበር ስለዚህም ባላበው ጊዜ ከፀሐይ የተነሣ ፈራ እግዚአብሔር በእርሱ ላይ ይኸን ሉቃ ዓበ ገድለ አዳም ችን ራች መች ሚሙ ሞም ሚመ አስከወሰነው ጊዜ ድረስ እንደሚቀጣውም አለሰበ ዳግመኛም አዳም በልቡ እግዚአብሔር በጨሰማ አልቀጣንምእኩ በእሳት ነበልባል ሊቀጣን ፀሐይን አወጣ አለ አዳምም በልቡ ስለህ ሲያስብ የአምላከ ቃል ወደ እርሱ መጣ እንዲህም አለው አዳም ሆደ። ሌላ ቦታ ለውጥልንዳምገኛ ፈጽማ እባብ ወደ እኛ መጥታ እንዳትቆም አገልጋይህ ሔዋንንም እንዳትገድላት ዐይኖቿም ፈጽመው የከፉ ናቸውናን አለ እግዚአብሔርም «አዳምና ሔዋንን ዛሬ ግን አትፍሩ ወደ እናገ ትደርስ ዘንድ አልተዋትም ከእናንተ ወደ ሌላው ደብር ተራሪ አስወግዳታለሁና እናንተን የሚጎዳ ነገር በውስጧ አልተውም አላቸው አዳምና ሔዋንም በእግዚአብሔር ፊት ሰገዱከብር ምስጋና ይግባውና ከሞት ያዳናቸው እርሱን አመሰገኑት ነቢያትንሐዋርያትንጻድቃንን ሰማዕታትን የወለዱ የአባታችን የአዳምና የእናታችን የሔዋን ዕረፍት በተፈጠሩበት ዕለት ዐርብ ሚያዝያ ስድስት ቀን ነው ጸሎታቸውበረከታቸው ከጳጳሳቱ አለቃ ከአባ ባስልዮስከንጉሣችን ከኀይለ ሥላሴ ጋር ይሁን አሜን ገድለ አዳም ምዕራፍ ሁለት ገድለ አዳም ዘግንቦት አንድ አምላከ በሆኑ በአብበወልድበመንፈስ ቅዱስ ስም ግንቦት ስድስት ቀን የሚነበብ የአባታችን የአዳምየእናታችን የሔዋን የገድላቸው ዜና ይህ ነው ጸሎታቸውበረከታቸው ከንግሥታችን ከወለተ ጊዩርጊስ መንግሥትን ከሚወርስ ከአምኃ ሥላሴ ጋር ይሁንለዘለዓለሙ አሜን አዳምና ሔዋንም ገነትን ይፈልጉ ዘንድ ሄዱ ሐሩረ ፀሐይም በእነርሱ ላይ ጸናባቸው አዳምና ሔዋንም ከሐሩረ ፀሐዩ የተነሣ ደከሙ ወዙ በእግዚአብሔር ፊትም አለቀሱ ያለቅሱበት የነበረው ቦታም የገነት ምዕራባዊ በርና ከፍ ያለም ነበር አዳምም ሰውነቱን ከላይ ወደ ታች ጣለ ሰውነቱም ተገፈፈ ተላጠምብዙ ደምም ከሰውነቱ ፈሰሰ ለሞትም ደረሰሔዋን ግን ስለ እርሱ እያለቀሰች በተራራው ቆማ ቀረች እርሱ የተጣለ ሆኗልና ሔዋንም ከዚህ በኋላ ሕይወትን አልወድምይህ ሁሉ የሚደረግበት በእኔ ምከንያት ነውና አለች ወደ ኋላም ወደቀቸ አካሏም ከደንጋዩ የተነሣ ፈጽሞ ተላጠ ተመታ እንደሞተ ሰውም ወድቃ ቀረች ፍጥረቱን የሚመለከት ቸር አምላከ እግዚአብሔርም አዳምና ሔዋንን ተመለከተ ቃሉንም ወደ እነርሱ ልኮ አነሣቸው አዳምን አዳም ሆይ ይህ የምታደርገው ቀኖና ለቀኖናነት አይጠቅምምአምስት ሺህ አምስት መቶ ዓመትንም አይከፍልህም አይቀንስልህም አለው አዳምም እግዚአብሔርን አለው እኔ ከሐሩር መጥቻለሁ ከመንገድም የተነሣ ደከሜአለሁ በማላውቀው በዚህ ዓለም ለዕረፍት ታወጣኝ ሸገድ ተጨነቅሁ ምስጋና ይግባውና እግዚአብሔ አምላከም አዳም ሆይ። ስለቸርነትህ በመጨረሻ አላጠፋኸኝም ሁል ጊዜ ይቅር የምትለኝ ሆንህ እንጂእሞታለሁ ታድነኝማለህ ስለዚህ ማንም ይጠፋ ይወድቅም ዘንድ እንደማትሻ ይቅር ባይም እንደሆንህ ታወቀ ተረዳ በአንዱ ስንኳን ፈጽሞ በክፉ ጥፋት አትፈርድም ከዚህ በኋላ አዳምም መናገሩን አቀመ የእግዚአብሔር ቃልም ወደ አዳም መጣእርሱን ባርኮ አጽናናው የተወሰኑት ዓመታት ከተፈጸሙ በኋላ ሰውነቱን ያድነው ዘንድም ቃል ኪዳን ገባለት ዳግመኛም አዳም ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ማቅረቡ የመጀመሪያው ነው ይህም ለአዳም ልማድ ሆነ ዳግመኛም አዳም ሔዋንን ወሰዳት ወደ ነበሩበት መኖሪያ ውስጥ ይመለሱ ዘንድም ጀሙሩ ወደ እርሷ በቀረቡ ጊዜም ተመለከቷት አዳምም ሔዋንን በተራራው ላይ በነበርን ጊዜ በአግዚአብሔር ቃል እንረጋጋ ነበር ከእኛ ጋርም ይነጋገር ነበር ከምሥራቅ የወጣው ብርሃንም በእኛ ላይ ያበራ ነበር ዛሬ ግን የእግዚአብሔር ቃል ከእኛ ተሰወረ በእኛ ላየ ያበራ የነበረው ብርሃንም ይሰወር ዘንድ ጀመረ ጨለማ ኃዘንም በእኛ ላይ ሠለጠነ የእሥር ቤት የመሰለው ቤትም ወደ ውስጥ እንገባ ዘንድ ያስጨንቃል ጨለማም በእኛ ላይ ይጋረዳል አንቺ እኔን እንዳታዩእኔም አንቺን እንዳልመለከትበመካከላችን ይለዩናልና አላት አዳም ይህን ቃል በተናገረ ጊዜ ሁለቱም አለቀሱእጃቸውንም በእግዚአብሔር ፊት ዘረጉፀሐይ በእነርሱ ላይ ታበራ ዘንድ ወደዱ ከጨለማው የተነሣም ፀሐይ እንዳትጠልቅ እግዚአብሔር ያዝዝላቸው ዘንድ ፈልገው ወደ እርሱ ያዝኑይተክዙ ነበር ዳግመኛም በድንጋይ ድንኳን ውስጥ መው ገ። ይህ ምሳሌው እግዚአብሔር በጣለው ጊዜ ከፉ ሆኗል ወደ እናንተ ይመጣ ዘንድም አይቸልም እርሱ በብርሃን መላእክት አምሳል ተመሰለ እንጂ መልአኩም ሰይጣንን አባረረው አዳምና ሔዋንንም ማረካቸውእንዲህም አላቸውአትፍሩየፈጠራችሁ እግዚአብሔር ይሻላቸኋል ከዚህ በኋላም መልአኩ ከእነርሱ ተለየ አዳምና ሔዋንም በቤት ቁመው ቀሩመረጋጋትም አልነበራቸውምተጠራጣሪዎች ሆኑ እንጄ በነጋ ጊዜም አዳምና ሔዋን ጸለዩ ገነትን ይፈልጉ ዘንድ ከቤት ወጡ ሸንጋይ ሰይጣን በተመለከታቸው ጊዜ ልቡናቸው ወደ እርሱ ሆናለቸና ስለ እርሱም አልተረጋጉም እነርሱም ወደ ገነት ሄዱ ሰራዊቱንም ሰብስቦ ያስታቸው ዘንድ በደመና ላይ ወጣ አዳምና ሔዋንም በተመለከቱት ጊዜ በምትሐት ውስጥ ስለነበሩ የእግዚአብሔር መላእከት ከገነት በመውጣታቸው ያድኗቸው ዘንድ የመጡ እንደሆኑ አሰቡ ዳግመኛም ወደ ኻት የሚመልሳቸው መስሏቸው ነበር አዳምም እጁን ወደ እግዚአብሔር ዘረጋ ስለእርሱ ያስረዳው ዘንድም ለመነው ጨጨ መ ገጻ መ ዘ ከህከጭፎፈድንሌ ክተሎነርሴቭሽ ገድለ አዳም የመልካም ሁሉ ጠላት ሰይጣን ግን አዳምን አለው አዳም ሆይ የታላቁ የእግዚአብሔር መልአከ ነኝእነሆም ሰራዊቶቼ ከበውኛል እኔዛ እነዚህንም ወደገነት እንወስድህ ዘንድ እግዚአብሔር ላከን ከደቡብ ንጹሕ ወደምትሆን ውኃ በዚያቾም አንተንና ሔዋንን እናጠምቃችኋል ዳግመኛ በደስታ ወደ ገነት እስከትገቡ ድረስ እናሳርጋችኋለን አለው ይህ ቃልም ወደ አዳምና ሔዋን ልቡና ገባ አምላከም ፈጥነው እንዳይረዱት ንግግሩን አቆመ በገነት ውስጥ እያለች ሔዋን እንደተሸፈነች እርሱም ይሸነፍ እንደሆነ ኀይሉን እስኪረዳ ድረስ ታዝሠሰይጣን ግን አዳምና ሔዋንን ጠራቸው ኑ ወደ ባሕሩ ውኃ እንሂድ አላቸው አዳምና ሔዋንም ተከትለውት ይሄዱ ዘንድ ጀመሩ እርሱም ከእነርሱ ርቆ ይከተላቸው ነበር ከገነት በስተደቡብ በኩል በደረሱ ጊዜ እርሱ ከላይ ነበርና መውጫ አልነበረውም ዲያብሎስ ከአዳምና ከሔዋን ቀድሞ እስከተራራው ራስ አናት ድረስ በእውነት አወጣቸው ምትሐትም አልነበረም ከተራራው ላይ ይወረውራቸው ዘንድም ወደደ ይገድላቸው ዘንድ ይፈልግ ነበርና ከምድረ ገጽ ያጠፋቸው ዘንድ መሬትም ለእርሱና ለሰራዊቱ ሆና ትቀር ዘንድ ቸር እግዚአብሔር ሰይጣንን ተመለከተው በብዙ ምከንያት አዳምን ይገድለው ዘንድ እንደሚሻ እርሱም የዋህ እንደሆነ ተመለከተ ከእግዚአብሔርም ታላቅ ቃል ወደ ሰይጣን ወጣ ረገመውም እርሱም ሰራዊቱም ሸሹ አዳምና ሔዋንም ከተራራው ራስ ቆመው ቀሩ ወደ ታችኛዋ ታላቅ ዓለምም ተመለከቱ እነርሱ ግን በጣም በከፍታም ነበሩ ከዐዩአቸው ሰራዊትም አንዱ ስንኳን ከእነርሱ ጋር አልነበረም አዳምና ሔዋንም በእግዚአብሔር ፍት አለቀሱ ከእርሱም ይቅርታን ፈለጉ ቐ ቃልም ከሰማይ ወደ አዳም መጣ እንዲህም አለው እርሱንም ለከ ሰይጣንን አወቅበት ልብም አድርሣ እርሱ አንተን ከአንተም በኋላ ዘርህን ያስት ን ት ምር ንድ ይሻልኖሞ አለው አዳምም በአምላኩ ከገነት ከከቹጽንሰ ቺ ። ጸኣ ገድለ አዳም ወርቁም ሰባ ብትሮች ሆነ ዕጣኑ አሥራ ሁለት ልጥር ሆነ ከርቤውም ሦስት ልጥር ሆነ እነዚህም በአዳም ዘንድ ከቤት ተቀመጡ ስለዚህም የተሸሸገ ቤተ መዛግብትዕቃ ቤት ተባለ ሌሎች መተርጐማን ግን የጻድቃን ወገኖች በውስጧ ስላሉ ስውር ቤተ መዛግበት የዕቃ ቤት እንደተባለ ይናገራሉ እነዚህ ሦስቱ ዕቃዎች በቤተ መዛግብት ውስጥ ለአዳም ማታም ቀንም ያበሩለት ነበር በእነርሱም ከኃዘኑ ይጽናናባቸው ነበር አዳምና ሔዋን በዕቃ ቤቱ ውስጥ እስከ ሰባት ቀን ድረስ ቁመው ቀሩ የምድር ፍሬን አልበሉም ውኃንም አልጠጡም በስምንተኛው ቀን ንጋት በሆነ ጊዜ አዳም ሔዋንን እኛ እግዚአብሔር በገነት ሥራን ይሰጠን ዘንድ እንጠይቅ አላት መላእከቱንም ላከ የምንፈለገውንም አምጡልን ዛሬም በፊት ወደተመለከትነው የውኃ ባሕር እንሄድ ዘንድ ተነሸ እግዚአብሔር ፈጽሞ ይቅር ይለን ዘንድ ዳግመኛም ወደ ገነት ይመልሰን ዘንድ በውስጡ ቁመን እንጸልይ ወይም ሥራን ይሰጠን ዘንድ ያም ባይሆን እኛ ከምንኖርበት በሌላ ምድር ያጽናናን ዘንድ አላት አዳምና ሔዋንም ከቤታቸው ወጥተው ሰውነታቸውን በውስጡ ይጥሉ ዘንድ በማስቀደም በባሕር ዳር ቆሙ አዳምም ሔዋንን ወደዚህ ቦታ ውረጂ አርባው ቀን እስኪፈጸም ድረስም ከዚህ እንዳትወጪ ወደ አንቺ እስከመጣ ድረስ በንጹሕ ልብ በሚጣፍጥ ቃል ሆነሸ ይቅር ይለን ዘንድ ከእግዚአብሔር ይቅርታን ለምኝ እኔም ወደ ሌላ ቦታ ልሂድ ወደዚያ ወርጄም እንደ አንቺ አደርጋለሁ አላት ሔዋንም አዳም እንዳዘዛት ወደ ውኃው ወረደች ዳግመኛም አዳም ወደ ውኃው ወረደ ወደ ቀደመ ሥራቸው ይመልሳቸው ዘንድ በደላቸውንም ይቅር ይላቸው ዘንድ ከእግዚአብሔር ይቅርታን ፈልገው ሊጸልዩ ቆሙ ሠላሳ አምስት ቀን እስኪፈጸም ድረስም እንዲህ ይጸልዩ ነበር በዚህ ዐውድ ርበእ ብትሮች የሚለው ቃል የሚያመለከተው ትልቅና በግልጽ የማይታወቅ ነው ይኸም በትር የርዝመት መሰኪያ ሲሆን ከጹኃ ያርድሃየርፎ ብትሮ ከ ስኩዌር ያርድ ባህየ ነሃየ ጋር አኩል ነው ልጥር የሚዛን ስም ነው ኪዳዉክፍሌ ዮሐ ቀጠን የለ የወርቅ ዘንግ ሆኖ መጠኑ እና ከብደቱ እኩል ነው አንዲሁም አንድ ገድለ አዳም የመልካም ተግባር ጠላት የሆነው ሰይጣን በቤት ፈለጋቸው ግን አላገኛቸውም ዳግመኛም ሲፈልጋቸው በውኃ ውስጥ ቆመው ሲጸልዩ አገኛቸው በልቡናውም እንዲህ አለ ኣዳምና ሔዋን በዚህ ውኃ ውስጥ መቆማቸው እግዚአብሔር በደላቸውን ይቅር ይሳቸው ዘንድ ወደ ሥርዐታቸውም ይመልሳቸው ዘንድ ከእጄም ያወጣቸው ዘንድ ነው እኔም ከውኃው አወጣቸዋለሁ የተመኙትም አይፈጸምላቸውም አለ የበጎ ጠላት ዲያብሎስም ወደ አዳም አልሄደም የእግዚአብሔር መልአከን በመምሰል ወደ ሔዋን ሄደ እንጂ እርሱም ያመሰግን ይደሰትም ነበር በሸንገላ ሔዋንንም ሰላምታ ይገባሻል ደስ ይበልሸ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነውና አላት እርሱ ወደ አዳም ልኮኛል የመዳንን ዜናም ነገርሁት ቀድሞ እንደነበረችው ገነትም በብርሃን ሞላኋት አዳምም ወደዚህች በመመለስ ደስ ስለተሰኘ ወደ አንቺ ላከኝ እንደ እርሱ በብርሃን እጋርድሸ ዘንድ ወደ እርሱ እንድትመጪ ወደ አንተ አልመጣም ካለች በተራራው ራስ የነበረውን ምልክት ንገራት አለች አላት እርሱም ምልከቱን እንዲህ እያለ ይነግራት ጀመር እግዚአብሔር መላእክትን ላከ ተሸከመውም ወደ በኣተ መዛግብት ዕቃ ቤት አስገቡኘ ወርቁን በሰሜን በኩል አስቀመጡ ዕጣኑንም በምሥራቅ በኩል ከርቤውንም በምዕራብ በኩል አስቀመጡት በላት አለኝ ወደ እርሱም ነይ አላት ሔዋንም ይህን ቃል ከእርሱ በሰማች ጊዜ ደስ ተሰኘች ምልክቱም እወነት እንደሆነ አመነች ከባሕር ውስጥም ወጣች እርሱም በፊቷ ይሄድ ነበር ከአዳም ዘንድ እስኪደርሱ ድረስ እርሷም በኋላው ትከተለው ነበር ከሪቷ ተሰወራት ታየው ዘንድም አልተመለሰም መጥታም ከአዳም ዘንድ ሜ ን ከእግዚአብሔር ይቅርታን ያገኝ ዘንድ ከውኃው ቆሞ ይጸለይ ጠራቸው አዳምም መለስ ቢል አገኛት ባያት ጊዜም አለቀሰ ደረቱንም መታ ከኃዘኑ ጥልቀት የተነሣም ሰውነቱን ከውኃው ውስጥ አጠለቀው ። ነው ሥጋችን ደረቀ ጎይላችን ደከመ ከድካም ከለቅሶ የተነሣም አንቅልፍ ገድለ አዳም ከዐይናቾን ጠፋች አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አኛም አንተን ከመፍራት የተነሣ ከዕፀዋት ፍሬ እንነካ ዘንድ አንቸልም ከዚህ በፊት ትእዛዝህን በተላለፍን ጊዜ አንተ ይቅር ብለኸናል አልገደልኸንምና ዛሬም ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ከዕፀዋት ፍሬ በበላን ጊዜ እርሱ በዚህ ምከንያት ዳግመኛ ያጠፋናል ከምድረ ገጽም ይደመስሰናል ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ከዚህ ውኃ ከጠጣንም እርሱ ያጠፋናል ይደመስሰናል ብለን በልባችን አሰብን አቤቱ አምላካችን ሆይ ዛሬም ከገነት ፍሬዎችህ ታጠግበን ዘንድ ለመንን እኔም ሔዋንም ወደዚህ መጣን በምድር ያለውን ምግብም በውስጧ የሚያስደንቀንን ሁሉ እንሻለን አለው ዳግመኛም እግዚአብሔር የአዳምን ለቅሶ ጭንቀቱንም በፊቱ ተመለከተ የእግዚአብሔር ቃልም ወደ እርሱ መጣ አዳም ሆይ። ሦስት መዓልት ሦስት ሴሊት እስኪፈጸም ድረስ ግን ከድንጋዩ አላወጣህም አለው እግዚአብሔርም ከአዳም ጋር ንግግሩን አቆመ አዳምና ሔዋንም ጌታችን እንደነገረው ሦስት መዓልት ሦስት ሌሊት በድንጋዩ ታች ቆዩ ዳግመኛም ከቤት ስለመውጣታቸው ያለ እግዚአብሔር ትእዛዝም ወደ አሉበት ቦታ ስለመምጣታቸው አዘኑ ከሦስት መዓልት ከሦስት ሌሊት በኋላም እግዚአብሔር ድንጋዩን ፈታው ለቀቀው ከውስጧም አወጣቸው ሥጋቸውም የደረቀ ሆነ ከለቅሶ ከኃዘን የተትሣም ዐይኖቻቸው ታወኩ ፈዘዙ አዳምና ሔዋንም ወደ ቤታቸው ዕቃ ቤት ሄደው ገቡ በዚህች ዕለትም እስከ ምሸት ድረስ ይጸልዩ ዘንድ ቆሙ ይህም አዳምና ሔዋን ከገነት ከወጡ ከዓምሳ ቀን በኋላ ነበር ዳግመኛም አዳምና ሔዋን ወደ እግዚአብሔር ይጸልዩ በዚህች ዕለትም ምሕረትን ከእግዚብሔር ይለምኑ ዘንድ ከቤታቸው ተነሠ በነጋ ጊዜም አዳም ሔዋንን ለሥጋችን ሥራ እንሠራ ዘንድ ነይ እንሂድ አላት ከቤትም ወጡ ሥጋቸውን የሚሸፍኑበት ይፈልጉ ዘንድ ከደቡብ ወደ ኻት ጫፍ ደረሱ ነገር ግን ሥራን አያውቁም ነበርና አላገኙም ሥጋቸውም በደም የታለለች የተሸፈነች ሆነች ከቅዝቃዜውና ከሙቀቱ የተነሣ ዲዳ ሆኑ አዳምም ሥጋቸውን የሚሸፍኑበትን ያሳያቸው ዘንድ ፈልጐ በእግዚአብሔር ፊት ቆመ የእግዚአብሔር ቃልም እንዲህ ሲል መጣለት አዳም ሆይ ሔዋንን ሙዥ ኤጉ ኡሩሩሩሩሬ ማቴ ዛሀቿ ጣ ገድለ አዳም ይዘህ ከዚህ ቀደም ወደ ጾማቸችሁበት ባሕር ኑ በዚያም አንበሶች ሥጋቸውን የበሏቸው የበጐችን ቆዳ ታገኛላችሁ የቀረውን ቆዳቸውንም ውሰዱ ልብስ አድርጋችሁም ልበሱት አለው አዳምም ይህን ቃል ከእግዚአብሔር በሰማ ጊዜ ሔዋንን ይዞ ከደቡብ ጫፍ ይጾሙበት ወደ ነበረው የውኃ ምንጭ ወዳለበት ወደ ሰሜናዊው የነነት ጫፍ ተመለሰ በመንገዱ ሲሄድም ከቦታው ከመድረሳቸው በፊት ከፉ ሰይጣን ከአዳም ጋር ስለልብሱ ስለስቃዩ ሲነጋገር የእግዚአብሔርን ድምፅ ሰማ ሰይጣንም የበጐች ቆዳ ካለበት ቦታ ፈጥኖ ሄዶ ይወስደው ዘንድ ወደደ አዳምና ሔዋን እንዳያገጂቸው በእሳት ያቃጥላቸው ወደ ባሕርም ይጥላቸው ዘንድ ወደደ ይህን በወደደ ጊዜም የእግዚአብሔር ቃል ከወደ ስማይ መጣ አዳምና ሔዋን ወደ እርሱ እስኪመጡ ድረስም በእነዚህ ቆዳዎች ሌጦዎች ገመድ አሰረው ወደ እርሱ በቀረቡ ጊዜም ከመልኩ የተነሣ ፈሩ የእግዚአብሔር ቃልም ወደ አዳምና ሔዋን እንዲህ ሲል መጣ በእባብ ተሰውሮ ያሳታችሁ ይህ ነው የብርሃን ልብሳችሁንም የገፈፋችሁ የነበራችሁን ከብርም ያስቀረባቸሁ እርሱ ነው አዳም ሆይ። የምንለብሰው የእንስሳት ቆዳ ይህ ነው በለበስነው ጊዜ የሞት ምልከት በእኛ ላይ ገባ የእነዚህ ቆዳ ሌጦ በጐች እንደሞቱ አንዳረጁም አኛም ዳግመኛ እንደ እነርሱ እናረጃለን እንሞታለንም አላት አዳምና ሔዋንም ቆዳውን ሌጦውን ይዘው ወደ ቤታቸው ተመለሰ ወደ አርሷ በተመለሱ ጊዜም አንዳስለመዱ ቆመው ጸለዩ እንዴት አድርገው ልብስ አንደሚያደርጉት ተቀምጠው እያሰቡም ነበር ጥበብ አልነበራቸውምና እግዚአብሔርም አንዴት እንደሚያደርጉት ያስረዳቸው ዘንድ መልአኩን ወደ እነርሱ ላከ መልአኩም አዳምን ከተምር እሾህን አምጣ አለው አዳምም የእግዚአብሔር መልአከ እንዳዘዘው አመጣ መልአኩም በፊታቸው ቀሚስ በሚሰፋ አምሳል ያደርገው ጀመር እየተመለከተም እሾሁን ይዞ በውስጡ ተከለው ዳግመኛም መልአኩ እሾሆቹን በሌጦው በቆዳው ውስጥ የተሰወሩ እንደአንድ ወጥ ልብስም የተሰፉ ይሆኑ ዘንድ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ እንደ እግዚአብሔር ትእዛዝም እንዲሁ ሆኑ ልብስም ሆነላቸው እነርሱንም አለበሳቸው ያን ጊዜም እርስ በርሳቸው ከመተያየት የሥጋቸው ራቁትነት ተሰወረላቸው ይህም በሃምሳ አንደኛው ቀን መጨረሻ ሆነ አዳምና ሔዋንም ሥጋቸው በተሸፈነ ጊዜ ይቅር ካላቸው እርቃናቸውንም ከሸፈነላቸው ከእግዚአብሔር ምሕረትን ሽተው ይጸልዩ ዘንድ ቆሙ በዚህቾ ዕለት በእግዚአብሔር ፊት በጸሎት እያሉ አልታወኩም አልተረበሹም ንጋት በሆነ ጊዜ እንዳስለመዱት ፀሐይም ሲወጣ ጸሎታቸውን ጸለዩ ከቤትም ወጡ አዳምም ሔዋንን ከቤት የምዕራቡን ጫፍ አናውቅምና ዛሬ እናየው ዘንድ እንሔዳለን አላት አነርሱም ወደ ምዕራቡ ጫፍ ይሄሔፍ ገድለ አዳም ዘንድ ወጡ ከቤት በራቁ ጊዜም ሰይጣን ወደ እነርሱ መጣ ከሦስት ዝ ቀን ጀምረው እንደተራቡ እንደ ሁለት አንበሶችም ተመሰሉሱ በቤታቸውና በእነርሴ መካከል ተሰወሩ እነዚህም ሰባብረው ይበሏቸው ዘንድ ወደ አዳምና ወደ ሔዋን ደረሱ አዳምና ሔዋንም ከአጆቻቸው ያድናቸው ዘንድ ፈልገው ወደ እግዚአብሔር አለቀሱ የእግዚአብሔር ቃልም ወደ እነርሱ መጣ ከእነርሱም አስወገዳቸው እግዚአብሔርም አዳምን አለው አዳም ሆይ። አዳም ሆይ። አቤቱ ጌታዬ ሆይ። ከሰይጣን እጅ ታድነኝ ዘንድ ይቅርም ትለኝ ዘንድ እአለምንሃለሁ በዚህች ኃላፊት ምድር ያለች ነፍሴንም ከሥጋዬ አትለያት እግዚአብሔርም አዳምን አለው መጀመሪያ የምትሻው ይህ ከሆነ ከመተላለፍህ በፊት በሆነ ነበር አንተ ካለህበት ሕማምም ባረፍህ ነበር እግዚአብሔርም አዳምን ታገሠው አዳምና ሔዋንም አርባው ዕለት እስኪፈጸም ድረስ ይቆሙ ዘንድ ለአዳምና ለሔዋንም ኀይላቸው ቀነሰች ሥጋቸውም ከጾም ከጸሎት ከረኀብ ከጽም የተነሣ ከሳች እነርሱ ከገነት ከወጡ በኋላ ምግብ ውኃ አልቀመሱምና ለጭካኔያቸውም መውጫ አልነበረውም ዳግመኛም አርባው ቀን እስኪፈጸም ድረስ ከረኀቡ የተነሣ ለጸሎት ይቆሙ ዘንድ ኀይል አልነበራቸውም በቤት የተጣሉ ነበሩ ነገር ግን የምስጋና ገድለ አዳም ነገር ብቻ ከአንደበታቸው ይወጣ ነበር ሠላሳ ዘጠኝ ቀን በሆነ ጊዜም ሰይጣን ወደ ቤት መጣ በላዩም ብርሃናዊ ልብስ ነበር የብርሃን ዝናርም ታጥቆ ነበር በኢጆቹም የብርሃን በትሮች ነበሩ በእርሱ ላይም ታላቅ ታላቅ ጽሕም መልካም አነጋገርም ነበረው ይህንንም በምትሐት አደረገ አርባ ቀን ከመፈጸሙ በፊት አዳምና ሔዋንን ያስታቸው ዘንድ አሰበ እነርሱ አርባውን ዕለት በጾም በጸሎት በፈጸሙ ጊዜ እግዚአብሔር ወደ ሥራቸው ቦታቸው ይመልሳቸዋል ከመለሳቸውም እርሱ ይቅር ይላቸዋል ይቅር ባይላቸውም ከገነት ሥራ ይሰጣቸዋልእነርሱም እንደቀድሞው ሁለተኛ ጊዜ ይረጋጋሉ ብሎ አስቧልና ሰይጣንም በመልካም ምሳሌ በቤት ቀደመ አዳምንም አንተና ሔዋን ተነሥታቸሁ ቁሙ እስከ መልካሟ ምድር ድረስም ከእኔ ጋር ሂዱ እኔ እንደ እናንተ ሥጋና ዐፅም ያለኝ ነኝና በፈጠረኝ ጊዜም የዓለም ጫፍ በሆነች በደቡባዊዋ ገነት አስቀመጠኝ በዚህም ኑር አለኝ እንደቃሉም በዚያ ኖርሁ ትአዛዙንም አላፈረስሁም ዳግመኛም በእኔ ላይ እንቅልፍን አመጣ አዳም ሆይ። ዛሬም ሔዋንን ይዘህ ወደ ቤታችሁ ተመለሱ በእርሱም እደሩትሩ እስከማግስትም የአርባው ቀን ፍጻሜ ነው በወጣቸሁ ጊዜም ወደ ምሥራቃዊቱ የገነት በር ኑ አላቸው አዳምና ሔዋንም ለእግዚአብሔር ቆሮ የሐ መ አዳም ገዱ በእርሱ ስለተደረገላቸው ድኅነ መ ርክ የሠላሳ ዘጠነኛው ቀን አህ መ በ አዳም ንም ምና ሔዋን ወደ እግዚአብሔር ይጸለዩ ዘንድ በታላቅ ድካም ቆሙ ከኀይለኛ ከጽኑ ችግር ይወጡ ዘንድ ከረኀቡ ከጾሙ ከጸሎቱ የተነሣ ሌሊቱን ሁሉ እስኪነጋ ድረስ በነበራቸው ትጋት ኀይላቸው አልቆ ነበርና አዳምም ሔዋንን እግዚአብሔር እንዳዘዘን ወደ ገነት በር እንሄድ ዘንድ ነይ አላት እነርሱም እንደልማዳቸው ቀኑን ሁሉ ጸሎታቸውን ጸለዩ ከቤትም ወጡ ምሥራቃዊት ወደ ሆነች ገነት በር አቅራቢያም ሂደው ደረሱ አዳምና ሔዋንም ያበረታቸው ከረኀባቸው የሚጠግቡበትንም ወደ እነርሱ ይልከ ዘንድ ፈልገው በእግዚአብሔር ፊት ሊጸልዩ ቆሙ አዳምና ሔዋን ጸሎታቸውን በጨረሱ ጊዜም በደከመ ኃይላቸው ነበሩ ዳግመኛም የእግዚአብሔር ቃል መጣ እንዲህም አላቸው አዳምና ሔዋን ሆይ። በውስጣቸው ሞት እንዳለ ካወቅህ ወይም እንደቀድሞው ከፉ ነገር እንዳለባቦው ካወቅህስ ንቀላቸው ከቤታችንም አድርቃቸው እኛንም ከሐፋፋ ከሙቀት ከረኀብ ከጽም የተነሣ እንሞት ዘንድ ተወን አቤቱ ጌታችን ሆይ እኛ ግን ተአምርህ ብዙ እንደሆነ ፅናውቃለን ሳይወድም ከፍጥረት ላይ ፍጥረትን ታወጣለህ ድንጋዮችንና ዕፀዋቱን የሚፈጥር ኀይልህ ሁሉን ቻይ ነው አለሉ እግዚአብሔርም አዳምን የዐሳቡን ታላቅነት በረኀብ በጽም በሐሩር የጸና ትዕቋሥቱን ተመለከተ ሁለቱን ዕፀዋት እንደቀድሞው ወደ ሁለት የበለስ ፍሬዎች ለወጣቸው እግዚአብሔርም አዳምና ሔዋንን ከእናንተ አንዱ የበለስን ፍሬ ይውሰድ አላቸው እግዚአብሔር እንዳዘዛቸውም ወሰዱ እግዚአብሔርም ወደ ቤት ግቡ ትጠግቡ ዘንድም ሁለቱን የበለስ ፍሬዎች ብሱ በተራባችሁ ጊዜ እንዳትጠፉ አላቸው እግዚአብሔር ባዘዛቸው ጊዜም ወደ ቤት ገበ ሰዓቱም የፀሐይ መግቢያ ነበር ፀሐይ ስትገባም አዳምና ሔዋን ይጸልዩ ዘንድ ቆሙ የበለስን ፍሬ ይበሉ ዘንድም ተቀመጡ ይበሉ ዘንድም አላወቁበትም በምድራዊቷ መብል ለእነርሱ ልማድ አልነበራቸውምና ዳግመኛም በሚበሉበት ጊዜ ሆዳቸው የምትከብድ ሥጋቸውም ልባቸውም የምትገዝፍ ምድራዊውንም ምግብ የሚወድዱ ስለመሰላቸው ገድለ አዳም ፈርተው ነበር አዳምና ሔዋንም ተቀምጠው እያለ አግዚአብሔር በእነርሱ ላይ በነበረው ይቅርታ በረጥበ በጽምም አንዳይጠፉ መልአኩን ላከ መልአኩም አዳምና ሔዋንን እግዚአብሔር እንዲህ ይላችኋል እስከሞት ከመጾማቸሁ የተነሣ ኀይል አልቀረላችሁም ነገር ግን በልታችሁ ሥጋችሁን አክጸኑት አበርቱት እናንተ እንስሳዊ ሥጋ የለበሳችሁ ናችሁና ያለመሙብል ያለመጠጥ አትበረቱም አላቸው አዳምና ሔዋንም ወሰዷቸው ከእነርሱ ይበሉ ዘንድም ጀመሩ በእነርሱ ዘንድም እንደሚጣፍጥ ኅብስት አደረገላቸው መልአኩም ከእነርሱ ዘንድ ሄደ አዳምና ሔዋንም ከረኀባቸው እስኪጠግቡ ድረስ ከበለሱ ፍሬ ተመገቡ የተረፈውንም አስቀመጡ በእግዚአብሔር ኀይልም ፍሬዎቹ ሙሉ ሆኑ እግዚአብሔር ባርኳቸዋልና ጸሎታቸው ልመናቸው ከጳጳሳቱ አለቃ ከአባ ባስልዮስ ከንጉሣችን ኀይለ ሥላሴ ከንግሥና ወራሽ አምኃ ሥላሴ ከንግሥታችን ከወለተ ጊዮርጊስ ከአርዓያ ዮሐንስ ነፍስ ከሁላችንም የጥምቀት ልጆች ጋር ይሁን ለዘለዓለሙ አሜን ምዕራፍ አምስት ገድለ አዳም ዘነሐሴ አንድ አምላከ በሆኑ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ነሐሴ ስድስት ቀን የሚነበብ የአባታችን የአዳም የእናታችን የሔዋን የገድላቸው ዜና ይህ ነው ጸሎታቸው በረከታቸው እና የይቅርታ ልመናቸው ከጳጳሳቱ አለቃ ከእባ ባስልዮስ ከንጉሣችን ከኀይለ ሥላሴ ከንግሥታችን ከወለተ ጊየርጊስ ነፍስ ጋር ይሁን ለዘለዓለሙ አሜን ከዚህ በኋላ አዳምና ሔዋን ከልብ በመደሰት በጽኑዕ ኀይል ይጸልዩ ዘንድ ተነሠ ለእግዚአብሔርም ሌሊቱን ሁሉ ጸሎት አቀረቡ ደስታንም አበዙ የሰማንያኛው ዕለት መጨረሻ በነጋ ጊዜም እንደልማዳቸው ተነሥተው አዳም አለየ ከቤትም ወጡ ሆዳቸው በከበዳቸው ጊዜ ሊጸዳዱ ወደመካነ ምኩሳህ ሊወጦ ፈለጉ ይጸዳዱ ዘንድም ከእርሲ መውጫ አልነበረምና ከደረሰባቸው ጭንቀት የተነሣም የቤቱን አካባቢ ይዞሩ ነበር እርስ በርሳቸው እንድንበላ ያስደደን ማን ነው። ይህን ርባን በሕይወትህ ሙሉ አቅርብ እግዚአብሔርም ከአዳም ጋር መነጋገሩን አቆመ አዳምም ሰባት ሱባኤ እስኪፈጸም ድረስ እንደታዘዘው ከሳምንት ሦስት ጊዜ መሥዋዕት ያቀርብ ነበር በዕለተ እሑድ ይህም የነጎምሳው ቀን መጨረሻ ነው አዳም እንደልማዱ ቀቱባንን አዘጋጀ እርሱ እና ሔዋንም ይዘው እንዳስለመዱ በእግዚአብሔር ፊት መሥዋዕቱ ወደ ሚሠዋበት መጡ የመልካም ነገርጠላት ሰይጣን ግን በእግዚአብሔር ዘንድ ሞስስ ባለሟልነት ባገኙበት በሩርባኑ ምከንያት በአዳምና በሔዋን ቀና በዚህም አምስት ሺህ አምስት መቶ ዘመን ሲፈጸም መሆኑን ልብ ይሏሷል ማቴ ገድለ አዳም የተነሣ በሰው አምሳል በሜታይበት ገንዘብ ስለት ከሆኑ ድንጋዮች መካከል ስለት የሚቆርጥ ደንጊያን ፈጥኖ ያዘ ሄዶም በአዳምና በሔዋን ዘንድ ቆመ አዳምም ከመሠውያው ላይ ወጥቶ ነበር ጸሎትም ጀምሮ ነበር እርሱም እጁን ወደ እግዚአብሔር ዘረጋ በእርሱ ዘንድ ባለ በስለት ደንጊያ መምታቱንም አፋጠነ የአዳም ቀኝ ጎኑንም ወጋው ከጎኑም ደም ውኃ ወጣ አዳምም እንደሞተ ሰው ሆኖ ከመሠውያው ላይ ወደቀ ሰይጣንም ሸሸ ሔዋን መጥታም አነሣቸው ከመሠውያው በታችም አስቀመጠቸው በእርሱ ላይም ታለቅስ ነበር አዳም ፉጐርባኑን በመሠውያው ላይ ባሳረገ ጊዜ ከጎኑ የወጣ ደሙ በሩርባኑ ላይ ፈሰሰ እግዚኣብሔርም የአዳምን መሞትመውደቅ ዐየ ቃሉንም ላከ አነሣግውም ቀሩርባንህንም ፈጽም አለው በጣም አስደስቶኛል ምንም ጉድለት የለበትምና እግዚአብሔርም አዳምን አለው ዳግመኛ እኔ በዚህች ምድር እንደዚህ ይደርስብኛል እወጋለሁ ከጎኔም ደምና ውኃ ይወጣል በሥጋዬም ይፈሳል ይህም እውነተኛ ፉርርባን ነው በቀሩርርባኑ መሠውያ ላይም ፈጽሞ ያርጋል እግዚአብሔርም አዳምን ፉርባኑን ይፈጽም ዘንድ አዘዘው ቀርባኑን አቅርቦ ከፈጸመ በኋላም በእግዚአብሔር ፊት ሰገደ ለእርሱ ስላሳየው ምልከትም አመሰገነው እግዚአብሔርም አዳምን በዕለተ እሑድ ፈወሰው ይህም አምሳኛው ቀን የሰባተኛው ሱባኤ መጨረሻ ዕለት ነው አዳምና ሔዋን ግን ወደ ተራራው ተመለሱ እንደልማዳቸውም ወደ ቤተ መዛግብት ዕቃ ቤት ተመለሱ አዳም ከገነት ከወጣ መቶ አርባ ሁለት ቀን ተፈጸመ በነጋ ጊዜም አዳምና ሔዋን ከቤታቸው ወጡ ከቤት ወደ ስንዴኣቸው ቦታ ወደ ምዕራብ ጫፍ ወረዱ እንደልማዳቸውም በዛፍ ሥር ተከሰሉሎብዙአራዊት መጥተው ከበቧቸው ሰይጣንም በከፋቱ ይህን የቃ ን መያ ና ያ ሓያ መያ ረ «ይ ንደ መ ገድለ አዳም ያደርግ ነበር አዳምን በግቢ በግብረ ሥጋ ግንኙነት ምከንያት ድል እስኪነላቤ ድረስ ከዚህ በኋላ የመልካም ጠላት ሰይጣን መልአከ መሰሰ በእርሱ አምሳልም ሌሎች ሁለት ነበሩ ለአዳም ወርቅ ዕጣን እና ከርቤን እንዳመጡለት መላእከት ሦስት ነበሩ በአዳምና በሔዋን ፊት አለፉ እነርሱም በዛፍ ሥር ነበሩ ሽንገላን በተመላ ጥሩ ነገር ከአዳምና ከሔዋን ጋር እጅ ተነሣሱ አዳምም ፊታቸውን መልካም ነገራቸውን በተመለከተ ጊዜ ቁሞ ተቀበላቸው ወደ ሔዋንም አመጣቸው ሁሉም ተቀመጡ የአዳም ልቡናም ደስተኛ ነበር እርሱአዳም ወርቅ ዕጣን ከርቤ ያመጡለት መላእከት እንደሆኑ በልቡ አሰበ እነዚያ መላእከት አስቀድሞ ወደ አዳም በመጡ ጊዜም ከእነርሱ የተነሣ ዕረፍት ደስታ በእርሱ ላይ ነበር መልካም የሆኑ ምልክቶችን ይሰጡት ዘንድ እንደመጡ አስቧልና ሰይጣን እንደሆነም አላወቀም ስለዚህም በደስታ ተቀብሎ ከእነርሱ ጋር ተቀመጠ ከእነርሱ ታላቁ ሰይጣንም እንዲህ አሰ አዳም ሆይ። አለው አዳምም አለቀሰ አቤቱ ጌታዬ ሆይ ይህን ሳላውቅ አድርጌዋለሁና ይቅር በለኝ አለ የእግዚአብሔር መላእከት እንደሆኑ አምቼ ነበርና አለ ይቅርም አለው ከሰይጣንም ተጠንቀቅ አለው እግዚአብሔርም ከአዳም ጋር ንግግሩን ፈጸመ አዳምም ልቡናው ተጽናና ሔዋንንም ወሰዳት እንደልማዳቸው ለሥጋቸው ምግብ ያዘጋጁ ዘንድ ከቤት ወጡ ከዚያቾ ሰዓት ጀምሮ አዳም ሔዋንን በሩካቤ ሥጋ ያውቃት ዘንድ ሕሊናው ይፈታተነው ነበር ይህን ያደርግ ዘንድ ግን ይፈራ ነበር እግዚአብሔር እንዳይቆጣው አዳምና ሔዋንም ወደ ውኃው ምገጭ ሄቶ በሚደሰቱ ሰዎች አምሳልም በዚያ ተቀመጡ ገ ር ቀና እርሱ ከሰራዊቱ ዐሥሩ እንደ አነርሱ ዖቦ ልን መሰሉ ከውኃውም ወደ አዳምና ወደ ሖየ ወጣ እርስ በርሳቸውም ዓለምን የመላች የአዳምና ሔዋንን መፅ ገጽ ገድለ አዳም ሙመልከት መልካቸው ከእኛ የተለየ እነርሱም ከእኛ ያማሩ ናቸውና ተባባሉ አዳምና ሔዋንም ወደ ጫፍ ደረሱ እጅም ነሷቸው ከእነርሱ የተነሣም እያደነቁ ቀሩ አዳምና ሔዋንም ከደም ግባ ታቸው የተነሣ በማድነቅ ወደ እነርሱ ተመለከቱ እኛ ከምንኖርባት ምድር ታች መልካም ፍጥረት ያለባት ሌላ ዓለም አለችን። ሥራውን መጀመርን አንተ በሔዋን ላይ እንዴት እንደምታደርግ እናሳይሃለን ብለው አንዱም ሌላውም በአዳም ፊት ከፉ ማድረግንፍካቤ ሥጋ መፈጸምን ጀመረ ከዚህ በኋላ አዳምን አንተም በሔዋን ላይ እንዲህ አድርግ አሉት ልጅ ትወልዳለህ ዘር ትተካለህ ትባዛለህም አሉት ሰይጣን ይሸነግለው ዘንድም በአዳም ፊት ይህን ያደርግ ነበር አና ዳግመኛም ሰይጣን በዐሳቡ እንዲህ አለ በመጀመሪያ አግዚአብሔር አዳምን ስለዕፀ በለስ ከእርሱ አትብላ ከበላህ ሞትን ትሞታለህ ብሎ አዝዞታልና ግርፋት መከራም ከሥጋው እስኪወጣ ድረስ ዛሬም ይህን ነገር ያደርግ ዘንድ ባታለልሁት ጊዜ ወደ ሔዋንም በቀረበ በወደቀም ጊዜ ያለ እግዚአብሔር ትእዛዝ በሆድዋ ይፀነሳል አርሱም ይገድለዋል በዚየን ጊዜም ሰይጣን በአዳም ፊት ይህን ምትሐት አዚ ሊገድለው ከምድሪ ገጽም ሊያጠፋው ፈልጎ አዳምም የኀጢአት እሳት በሰወ ተቀላቀለበት ተሰማው ያደርጋት ሩካቤ ሥጋ ይፈጽም ዘንድም አሰበ ነገር ግን ሰውነቱን ይገታ ነበርና እግዚአብሔር ይገድለወ ዘንድ ይህን ምከር ለማድረግ ዘሙትን ለመፈጸም ይፈራ ነበር አዳምና ሔዋንም ወደ እግዚአብሔር ይጸልዩ ዘንድ ተነሠ ሰይጣንና ሰራዊቱ ግን ከአዳም ፊት ወደ ባሕር ወረዱ እነርሱ ወደ መሬት ሲመለሱ ያዩአቸው ነበር አዳምና ሔዋንም እንደልማዳቸው ወደ ቤት ቤተ መዛግብት ተመለሱ ይህ የሆነውም ምሸት ነው አዳምና ሔዋንም በሴሌሲት ወደ እግዚአብሔር ይጸልዩ ዘንድ ተነሥ ጸሎታቸው አማላጅነታቸው ከሊቃነ ጳጳሳቱ አለቃ ከአባ ባስልዮስ ከንጉሣችን ኀይለ ሥላሴ ከጥምቀት ልጆች ከእኛ ጋርም ይሁን ለዘለዓለሙ አሜን ምዕራፍ ስድስት ገድለ አዳም ዘመስከረም አንድ አምላከ በሆኑ በአብ በወልድ በንፈስ ቅዱስ ስም መስከረም ስድስት ቀን የሚነበብ የአባታችን የአዳም የእናታችን የሔዋን ገድል ይህ ነው ጸሎታቸው በረከታቸው አማላጅነታቸው ከሊቃነ ጳጳሳቱ አለቃ ከእባ ባስልዮስ ከንጉሣችን ኀይለ ሥላሴ ከሁላችንም ጋር ይሁን ለዘለዓለሙ አሜን። ይህ ጥንቃቄ ከገነት ወደ ኃላፊዋ ምድር ከመውጣትህ በፊት ቢሆን ኖሮ መለካም ነበር አለው ከዚህ በኋላም እግዚአብሔር ወርቅ ያመጣውን መልአክ ፅጣን ያመጣውን መልአከ እና ከርቤ ያመጣውን መልአከ የመጋባትን ገድለ አዳም ተግባር ያስረዱት ዘንድ ወደ አዳም ላከ መላእክትም አዳምን ወርቅን ውሰድ ለማጫ ይሆናት ዘንድም ለሔዋን ስጣት እርሷና አንተ አንድ አካል ትሆኑ ዘንድ ቃል ኪዳንም አድርግላት የአጅ መንሻ ዕጣን ከርቤም ስጣት አሉት አዳምም ከመላእከት ይህን ሰማ ወርቅንም ወሰደ ለሔዋን ጭንም ልብስ አደረገው በእጃቸውም ቃል ተግባቡ መላእከትም አዳምና ሔዋንን አርባ ቀን አርባ ሌሊት ይጸልዩ ዘንድ አዘዚቸው ከዚያም በኋላ ወደ ሚስቱ ይቀርብ ዘንድ ንጹሕ ይሆን ዘንድ ርኩስም እንዳይሆን ልጅም ትወልድለት ዘንድ ዘርን ይዘሩ ዘንድ የዘሩትንም ከመሬት ይነቅሉ ይሰበስቡ ዘንድ አስተማሩት አዳምና ሔዋንም የመላእክትን ቃል ተቀበሉ መላእከትም ከእነርሱ ሄዱ አዳምና ሔዋንም አርባው ቀን እስኪፈጸም ድረስ ጾሙ አዳምና ሔዋንም መላእከት እንዳዘዚቸው ተኙ አዳምም ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሔዋንን እስካገባበት ድረስ ሁለት መቶ ሦስት ቀን ሆነው ይህም ስድስት ወር ከሃያ ሦስት ቀን ነው ለአዳምና ለሔዋንም የሰይጣን ጦርነት በእነርሱ ላይ ጠፋላቸው በመሬትም እንደ ሥጋ መጠናቸው ይኖሩ ይሠሩም ነበር የሔዋን ፅንስ ዘጠኝ ወር እስኪሆን ድረስ እንዴሁ ነበር የመውሰጃዋ ጊዜም ተቃረበ ሔዋንም አዳምን አለቸው ይህቾ ቤት ንጹሕ ቦታ ናት በገነት ያሉ ምልከቶች በውስጧ ስላሉ ዳግመኛም እኛ በውስጧ እንጸልያለን ሰይጣን በእኛ ላይ ወደ ጣላት የድንጋይ ድንኳን ቤት እንሂድ እንጂ በእርሷ ሊገድለን ፈልጎ በእግዚአብሔር ትእዛዝም ተያዘቾ ተከለለቸልን ቤትም ሆነቸልን አዳምም ሔዋንን ወደ ዚያቾ ቤት ወሰዳት የመውሰጃዋ ጊዜ ሲደርስ በሕማም ትፀንሻለሸ በኃዘንም ልጅ ትወልጃለሽ ያለው የእግዚአብሔር ቃል ይፈጸም ዘንድ ሔዋን በምጥ ተጨነቀቾኞ ለሞትም ደረሰቾ አዳምም አዘነ ልቡ ታወከ ለሞትም ደረሰች አዳምም በውስጧ ያለውን የሔዋንን መጨነቅ በተመለከተ ጊዜ ገድለ አዳም ተነሥቶ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ አቤቱ አምላ ከ ሆይ። በዚህ ጭንቅ ውስጥ በያህ ሔዋንን ተመልከት በገነት በነበረችበት ጊዜ የፈረድኸውን የተናገርኸውን በእርሷ ላይ አታምጣ አታጥፋትም አቤቱ ፈጣሪያችን ሆይ በምሕረት ዐይን ተመልከታት ከዚህቾ ጭንቅም አውጣት እግዚአብሔርም ወደ አገልጋዩ ወደ ሔዋን ተመለከተ አጸናትም የበኩር ልጁንም ወለደች ከእርሱ ጋርም ሴት ልጅ ወለደች አዳምም በሔዋን መዳን ተደሰተ ዳግመኛም በተወለዱለት ሕፃናት ተደሰተ አዳምም በቤት ውስጥ እስከ ስምንት ቀን ድረስ ለሔዋን ይላከ ነበር የልጁን ስምም ቃኤል አለው ሴት ልጁንም ሉልዋቫ አላት የቃሌል ትርጐቱምም ጠላት ማለት ነው ከመውጣቱ በፊት በእናቱ ጣሕፀን ሳለ እኅቱን ጠልቷልና ስለዚህም አዳም ቃኤል ብሎ ሰየመው የሱልዋ ትርጓሜም ያማረች መልከ መልካም ማለት ነው እርሷ በደም ግባት ከእናቷ ትበልጣለችና አዳምና ሔዋንም ለቃኤልና ለእኅቱ አርባ ዕለት አስኪመላ ድረስ ታገሠ አዳምም ሔዋንን ስለ ሕፃናቱ ቱርባን እናቀርብ ዘንድ እሻለሁ አላት ሔዋንም መጀመሪያ ለወንዱ ልጅ ርባን እናቅርብ ከዚያ በኋላ ደግሞ ለሴቷ ልጅ እናቅርብ አለችው አዳምም ሞርባንን አዘጋጀ እርሱም ሔዋንም ልጆቻቸውም ወዳዘጋጁት ወደ መሠውያው መጡ አዳምም ቶፉርርባኑን በመሠውያው ላይ አቀረበ እግዚአብሔርም ቱርባኑን ይቀበልለት ዘንድ ፈለገ እግዚአብሔርም የአዳምን መሥዋዕት ተቀበለጳ አዳምም ከሞርርባኑ ተቀበለ ልጁም ተቀበሰ ሔዋንና ሴቷ ልጅ ግን አልቀረቡም ከመሥዋዕቱ አልተቀበሉም አዳምም ወረደ ልጆችም እነርሱም ደስተኞች ነበሩ የሴቷ ልጅ ቀን እስኪፈጸም ድረስም አዳምና ሔዋን ታገሠ አዳምም ቀርባንን አዘጋጀ ሔዋንን ሕፃናቱንም ይዞ ወደ መሠውያው ሄሩ ገድለ አዳም እንደልማዱም ቱርባንን ዐሳረገ እግዚአብሔርም ቀርባኑን ይቀበልለት ዘንዬ ፈለገ አግዚአብሔርም የአዳምና የሔዋንን ቀርባን ተቀበሰ አዳም ሔዋን እና ሕፃናቱም ተቀበሉ ከተራራውም ወረዱ እነርሱም ደሰተኞች ነበሩ ወደ ወለዱበት ቤት የሄዱ አይደለም ወደ አልወለዱባት ቤታቸው ቤተ መዛግበት ሄዱ እንጂ ሕፃናቱን በውስጧ ያዞሯቸው ዘንድ ከገነት በነበሩት ምልከቶቹ ይባረኩ ዘንድ በምልክቶች ከተባረኩ በኋላም ወደ ወለዱበት ቤት ተመለሱ ሔዋን ፉርባን ከማቅረቧ በፊት አዳም ይዚት ወደ ውኃው ምንጭ ከእርሷ ጋር ሄደ ሰውነታቸውንም ወደዚያ ጣሉት እርሷም እርሱም ታጠቡ ይህችም አዳም በመጀመሪያ ሥጋውን የታጠበባት ናት ከደረሰባቸው ድካም የተነሣ አዳምና ሔዋንም ከንስሐቸው ከቀሩርባናቸው በኋላ ሌሊቱን ሁሉ ይጸልዩ ዘንድ ወደ ቤት ቤተ መዛግበት ይመጡ ነበር ይባረኩም ዘንድ ወደ ቤታቸው ተማመለሱ አዳምና ሔዋንም ሕፃናት ጡት እስኪጠቡ ድረሰ እንዲሁ ነበር ጡት ባስጣሏቸው ጊዜም አዳም ከሰባት ቀን ሦስት ጊዜ ከሚያደርገው ሌላ ስለነፍሳቸው ቱርባን ለልጆቹ አዘጋጀ ካስጣሏቸው ጡት ካስተዋቸው በኋላም ሔዋን ፀነሰች የመፅነስ ዘመኗንም ጨረሰች ወንድና ሴት ልጅንም ወለደች ወንድ ልጁን አቤል ብሎ ሰየመው ሴቷንም አቅሌምየ ብሎ ሰየማት አርባ ቀን ከተፈጸመ በኋላ ስለወንድ ልጁ ርባን አዘጋጀ በመጀመሪያም አቀረበ ዕለቱ በተፈጸመ ጊዜም ስለሴት ልጁ እንደገና አዘጋጀ በመጀመሪያ ለታኤልና ለእኅቱ እንዳዘጋጀው ቱርባን ለእነርሱም አቀረበላቸው ወደ ቤታቸው ቤተ መዛግብትም ይባረኩ ዘንድ አመጣላቸው ወደ ወለዱበት ቤትም ተመለሱ ዳግመኛም አዳም በመኝታ ወደ ሔዋን ይቀርብ ዘንድ አልተመለሰም ከዚህ በኋላ ሕፃናቱ በቁመት ፈጽመው ያድጉ ጀመር ኤልም በታናሽ ወንድሙ የሠለጠነ ልቡም የጨከነ ሆነ አባቱ መ በን ሲያቀርብ ብዙ ጊዜ ይቀር ነበር ቁርባን ይቀበል ዘንድም ከእነርሱ ጋር ሄድም ነበር አቤል ግን የዋህ ገር ልቡና ነበረው ለአባቱም ለእናቱም ዘዝ ነበር ቀሩርባንን ስለመቀበልም አያስተምረውም ነበር ቱርባንም ድ ነበር ብዙ ይጾም ይጸልይ ነበር ይህችም ለአቤል ትምህርት ሆነች ሙሻ በውስጧም የወርቅ የዕጣን የከርቤ በትሮችን ተመለከተ በእርሱ ዘድም ተሣሰ እነዚህን እንዴት አገኛችቸኋቸው አለ አዳምም የደረሰባቸውን ዕሉ አስረዳው አመለከተው ቃኤልም በአቤል ቀና አባቱ አዳም ስለሃረው አምላካዊ ስለሆኑ ተግባራትም ከአባቱ ከአዳም በኋላም በቤት ቤተ መዛግብት ሌሊቱን ሙሉ ቀረ በዚህች ሌሊትም በሰው አምሳል ሰይጣን ታየው እንዲህም አለው ቀሩርባን በማሳረግ ጊዜ ሲጾም ሲጸለይ አንተ አባትህን ብዙ ጊዜ ታውከዋለህ እኔም እገድልሃለሁ ሕይወትህንም ከዚህ ዓለም አጠፋለሁ አለው አቤል ግን ወደ እግዚአብሔር ጸለየ ከእርሱም አስወገደው በዲያብሎስ አነጋገርም አላመነም በነጋ ጊዜም የእግዚአብሔር መልአክ ተገለጠለት እንዲህ ሲልም አዘዘው ከጾም ከጸሎት ለአምላከህ ቀሩፍርባንን ከማቅረብ አትቆጠብ እነሆ። አለችው እርሱም ወንድሜ አቤልን በበረሀ ገደልሁት አላት እጎቱ ይህን ነገር በሰማች ጊዜም አለቀሰች እ የጮኸችም ወደ አባቷና ወደ እናቷ ሄደች ቃኤል ወንድሙ አቤልን እንደገደ ድምፃቸውን ከፍ አድርገውም ጮኹ ነሰነሱ ልብሳቸውንም ቀደፋ ወጡ ተገድሎ ከመሬት ላይም ለው አስረዳቻቸው ቃላቸውን ፈታቸውንም መቱ በራሳቸውም ትቢያ አቤል ወደ ተገደለበት ቦታ ይሄዱ ዘንደም ተጥሎ አገኙት አራዊትም ከበውት ነበር የተነሣ በጐ መዓዛን ይሸት ነበር ገድለ አዳም አዳምም ተመለከተው አንባውም በፊቱ ይፈስ ነበር ወደ በተ መዛግብት ዕቃ ቤት ሄደ በዚያችም አስቀመጠው በአፈው በበቨቱ በከርቤም ገነዘው አዳምና ሔዋንም በብዙ ኃዘን ለቅሶ በመገነዝም መቶ ቀን ያህል ቆዩ አቤልም የዐሥራ አራት ዓመት ከመንፈቅ ልጅ ነበር ቃአኤልም የዐሥራ ሰባት ዓመት ከመንፈቅ ልጅ ነበር ቃኤልም የወንዱምን ግንዘት ከፈጸመ በኋላ እኅቱ ሉልዋን ወደዳት ያለ አባቱና ያለእናቱ ትእዛዝም ወስዶ አገባት ስለ ልቡናው ከፋት አነርሱ እርሷን ሊያስተውት አልቻሉምና ለገነት ወደ ምትቀርብ ወንድሙንም ወደ ገደለበት ቦታ ተራራ ግርጌ ወረደ ቦታውም ብዙ ዕፀዋት ብዙ ዛፎችም በውስጡ ነበሩ ቃኤልም ከእኅቱ ልጅን ወለደ ልጆቹም ይባዙ ጀመሩ አዳምና ሔዋን ግን አቤል ከተገነዘ ከሞተ በኋላ ሁለት ዐሥር ዓመት እርስ በርሳቸው ሳይቀራረቡ ሩካቤ ሥጋ ሳይፈጽሙ ኖሩ ከዚህ በኋላ አዳም ሔዋንን በግብር ዐወቃት ፀነሰችም በፅንሷ ወራትም አዳም ነይ ፉርባን እንውሰድ ለእግዚአብሔርም እናሳርግ የሚያጽናና መልካም ልጅን ይሰጠን ዘንድም እንለምነው እኅቱንም አናጋባው አላት ርባን አዘጋጁ ወደ መሠውያም አኖሩት በእግዚአብሔር ፊትም አቀረቡት ቀፍርርባናቸውን ይቀበላቸው ደግ ዘርን ፍሬንም ይሰጣቸው ዘንድ ከእግዚአብሔር ይፈልጉ ጀመር እግዚአብሔርም አዳምን ሰማው ቁርባኑንም ተቀበለው አዳምና ሔዋን ልጃቸውም ከመሥዋዕቱ ተቀበሉ ወደ ቤተ መዛግብት ወረዱ በአቤል ሥጋ ፊትም ሌሊትም ቀንም ይበራ ዘንድ ቀንዲል አደረጉ አዘጋጁ አዳምና ሔዋንም በቤት ውስጥ ይጾሙ ይጸልዩ ነበር የሔዋንም የፅንሷ ወራት ተፈጸመ የመውለጃዋ ጊዜም ደረሰ ሔዋንም አዳምን እወልድ ዘንድ ወደ ዐለቱ ለመሄድ እፈልጋለሁ አለችው አዳምም ከአንቺ ጋር ሴት ልጅሽን ትላላክሽሸ ዘንድ ይዘሸ ሂጂ እኔ ግን ንቢ ከ ሻ ቤል ሥጋ ፊት እቆማለሁ አላት ሔዋንም ከአዳም ከቤተ መዛግብት በልጄ በአ ይሀን ሰማቾ አርሷም ሄደቾ ሴት ልጄም እንዲሁ አዳምም በቤተ መዛግብት ከልጁ ጋር ብቻውን ቀረ ሔዋንም መልኩ ፍጹም ያማረ ልጅ ወለደች ፈቱ ደም ግባቱ እንደ አባቱ አዳም ያምር ነበር ሔዋንም ባየችው ጊዜ ተጽናናች በቤትም ስምንት ቀን ያሀል ቆየቾ ሴት ልጄንም ያየው ስምም ያወጣለት ዘንድ እስኪመለስ ድረስ ቆየቸ እንደታዘዘችውም አደረገች አዳምም በደረሰና ሕፃኑንም የተፈጥሮውን ደም ግባት በተመለከተው ጊዜ ተደሰተበት ስለአቤልም ተጽናና ሕየኑንም ሴት ብሎ ጠራው ትርጓሜውም እግዚአብሔር ልመናየን ሰማኝ ከቸግሬም አዳነኝ ማለት ነው ሌላው ትርጓሜው ኀይለኛ ጽኑዕ ማለት ነው ከሰየመው በኋላ ወደ ቤተ መዛግብት ተመለሰ ሴቲቱ ልጅም ወደ እናቷ ተመለሰች ሔዋንም አርባውን ቀን እስከትጨርስ ድረስ በዚህ ቤት ተቀመጠች ወደ አዳምም መጣች ከሕፃኑ ከሴት ልጁም ጋር ተቀበላት ወደ ወኃው ምንጭም ወጡ አዳምና ሴት ልጁም በአቤል ስለነበራቸው ኃዘን ታጠቡ ሔዋንና ሕፃኑም ስለመንጻት ታጠቡ ተመልሰውም ቱርባንን ያዙ ወደ ተራራውም ሄዱ ስለ ሕፃኑም መሥዋዕ ንን ዐሳረጉ እግዚአብሔርም ሩርባናቸውን ተቀበላቸው ልጆቻቸውንም ባረከ ወደ ቤተ መዛግብትም ተመለሱ ። ልጆቹም እስኪነጋ ድረስ በስተምሥራቅ በኩል አስቀመጠው ቀበረው የሚያበራ መቅረዝ አደረጉ ሴት ሴሊቱን ሁሉ እያለቀሱ በፊቱ ቆሙ በፊቱም ገድለ አዳም እና የሄኖስ ልጅ ቃይናን ወጡ ወደ እግዚአብሔር ያቀርቡ ዘንድም ጥሩ የሆነ ሞዮርባንን ወሰዱ ይሠው ዘንድም አዳም ለእግዚአብሔር ያቀርብበት ወደ ነበረው መሠውያ ወጡ ሔዋንም መጀመሪያ ቀኦርባናችንን ይቀበል ዘንድ እግዚአብሔርን እስከምንለምነው ድረስ ታገሠ አለቻቸው የባሪያው የአዳምንም ነፍስ ይጠብቅ ወደ ዕረፍትም ያሳርጋት ዘንድ ሁላቸውም ቆመው ጸለዩጸሎታቸውን በጨረሱ ጊዜም የእግዚአብሔር ቃል መጣ ስለ አባታቸው አዳምም አጽናናቸውመላእከትም ወደ እነርሱ ወረዱ አጽናኗቸውም ከዚህ በኋላ ስለ እነርሱና ስለ አባታቸው አዳም መሥዋዕታቸውን ወደ እግዚአብሔር አቀረቡ ቀርባኑን ከፈጸሙ በኋላም የእግዚአብሔር ቃል ከእነርሱ ወደ ታላቁ ሰው ወደ ሴት እንዲህ ሲል መጣ ከአባትህ ጋር እንደነበርሁ እንዲሁም ከአንተ ጋር ነኝ ለአባትህ የገባሁለት ቃል እስኪፈጸም ድረስ ቃሌን እልካለሁ አንተንም ዘርህንም አድናለሁ የአባትህን የአዳምን ትእዛዝ ግን ጠብቅ ዘርህንም ከወንድምህ ከቃኤል ዘር ጠብቅ አለው እግዚአብሔርም መነጋገሩን አቆመ ሴት ሔዋን ልጆቹም ከደብር ከተራራ ወደ ቤተ መዛግብት ወረዱ አዳም በመጀመሪያ በኤደን ምድር በቤተ መዛግብት ነፍሱ ከሥጋው የሞተቸበት ነበር በመሞትም አንድ ስንኳን አልቀደመውም በበቀል የሞተ ልጁ አቤል ነው እንጂ የአዳም ልጆችም ስለ አባታቸው አዳም ያለቅሱ ዘንድ መቶ አርባ ቀን ቱርባንንም ያቀርቡ ዘንድ ቆሙ አዳም ከሞተ በኋላም ሴት ከቃኤል ልጆቸ የእርሱን ልጅ የልጅ ልጆቹን ለየ ቃኤልና ዘሩም አቤልን በገደለበት በስተምዕራብ ጫፍ ወረቶ ሴትና ልጆቹ ግን በቤተ መዛግብት በሚገኘው ተራራ ደቡባዊ ከፍል ተቀመጡ ለአባታቸው የቀረቡ ይሆኑ ዘንድ ሴትም ሸማግሴ ታላቅ የሰውነቱ ደም ግባት ያማረ በአስተሳሰቡም የጸና ነበረና በንጽሕና በንስሓ በዢነት ጠበቃቸው ከእነርሱ ከልጆቹ አንዱ ስንኳን ወደ ቃኤል ልጆች መዳም እ ተ ይወር ድ ዘንድ አልፈቀደም። የአዳምን ሥጋ ወደ ሦስተኛዋ ቤት ከፍል አውጣ በምሥራቅ በኩል አስቀምጠው ወርቁም ዕጣኑም ከርቤውም ከእርሱ ጋር ይሁን አንተና ልጆችህም ስትጸልዩ በፊቱ የምትቆሙ ሁኑ ሚስትህም ሴቶች ልጆችህም ከርመከቡ በስተምዕራብ በኩል ይሁኑ ከእነርሱ ጋርም አይቀላቀሉ አለው ኖኅም ይህን ቃል ከእግዚአብሔር በሰማ ጊዜ እሱም ልጆቹም ወደ መርከቡ ገቡ የአዳምን ሥጋም በምሥራቅ በኩል ሦስቱን እጅ መንሻም ከእርሱ ጋር አስቀመጠው ይህም ግንቦት ሃያ ሰባት ቀን ዐርብ በሁለት ሰዓት ነበር እግዚአብሔርም ኖኅን አለው ወደ መርከቡ ራስ ውጣ አራዊቱም ወደ መርከቡ ይሰበሰቡ ዘንድ ሦስት ጊዜ ደውል ምታ አለው ኖኅም የዚህ ደውል ድምፅ አዕዋፉ አራዊቱ ይሰሙ ዘንድ እስከ ዓለም ዳርቻ ይደርሳልን አለ እግዚአብሔርም ኖኅን አለው የዚህ ደውል ድምፅ ብቻ የሚወጣ የሚሰማ አይደለም በአዕዋፉ በአራዊቱ ጆሮ እስኪደርስ ድረስ ከድምፁ ጋር የእኔ ኀይል ይወጣል እንጂ ይህን ነጋሪት ደውሉዝ በመታኸው ጊዜ ነጋሪት ይመታ ዘንድ ከሰማይ መለአኬን እልካለሁ ሁሉም አራዊት ወደ አንተ ይሰበሰባሉ ኖኅም እግዚአብሔር እንዳዘዘው ደወሉን ፈጥኖ መታ መልእኩም ገድለ አዳም ሥሬት አስከትነዋወጽ ድረስ ነጋሪቱን መታ በእርሷ ያሉ ፍጥረታትም ታወኩ አራዊቱ አዕዋፉ ተሐዋስያኑ አንበሶቹ እና ሰጎኖቹ ሁሉ ዐርብ በሦስት ሰዓት ተሰበሰቡ ከቀኑ ሦስት ሰዓት ተኩልም ወደ ታቸኛይቱ ቤት ክፍል ገቡ አዕዋፋቱ ተሐዋስያኑም ወደ ሦስተኛዋ ቤት ጠፍልለ ገቡ ከቀኑ በዘጠኝ ሰዓትም ኖነ ሚስቱ ልጆቹ ሚስቶቻቸውም ወደ ላይኛይቱ አዳራሽ ከፍል ቡ ኖነም ሴቶችን በምዕራብ በኩል እንዲቀመጡ አዘዛቸውኖኅና ልጆቹም ከአባታችን ከአዳም ዐፅም ጋር በምሥራቅ በኩል ነበሩ ኖኅም ከጥፋት ውኃ ያድነው ዘንድ ከእግዚአብሔር ምሕረትን ፈልጎ ነበርና ቁሞ ቀረ አግዚአብሔርም ኖኅን አነጋገረው እንዲህም አለው ከአዕዋፍ ወገን ከሴትም ከወንድም ሁለት ሁለት ውሰድ ዳግመኛም ከንጹሐን ከሴትም ከወንድም ሰባት ሰባት ውሰድ አለው ኖኅም ይህን ሁሉ አደረገኝ ወደ መርከቡ በገባ ጊዜም እግዚአብሔር የመርከቡን በር በአምላካዊ ጎይሉ ዘጋባቸው እግዚአብሔር በእነርሱም የሰማይ በሮች ይከፈቱ እና የውኃ ጎርፍ ይወርድ ዘንድ አዘዘ በእግዚአብሔር ትእዛዝም እንዲህ ሆነ እግዚአብሔርም ምንጮቹ ሁሉ ይከፈቱ ዘንድ አዘዘ ጥልቆች ጉድጓዶችም ውኃዎችን ያስገኙ ዘገድ እንደሚዞር ባሕርም በዓለሙ ሁሉ ከፍ ከፍ አለ ጮኸ ድምፁንም አሰማ የጥልቆችን መዛግብት በሮች በከፈቱ ጊዜ የነፋሳት ጎርፎች ጎረፉ ተከፈቱ አውሎ ነፋስ ጥቅል ነፋስ ጉም ጭጋግ ጨለማ ተከሠተ ከጨረቃ ከከዋከብት ጋር ፀሐይም ብርሃኑን ነሣዕለቱም ፈጽሞ የሚመስለው የሴለ የፍርሃት ቀን ሆነ ባሕሩም ማዕበል ሞገዱን ያወጣ ጀመር እርሱ እንደተራሮች መሬትን ሁሉ ሸፈነ ከቃኤል ልጆች ጋር በርኩሰት በዝሙት የወደቁ የሴት ልጆችን በተመለከቱ ጊዜም እግዚአብሔር በእነርሱ ላይ እንደተቆጣ ኖኅ የነገራቸውም እውነት እንደሆነ ዐወቁ ሁላቸውም ወደ መርከቡ ወደ ኖነ ሮጡ መግባት ከ መመመ ዘፍጓጭ ገድለ አዳም ስለማይቸሉ በሩን ይከፍትላቸው ዘንድ ፈልገው ለመነት አሳት ከሆኑ ድንጋዮች ወደ ደብር ቅዱስ ይወጡ ዘንድ ነበር መርከቧ ግን በእግዚአብሔር ኃይል ፈጽማ ተዘጋቸ የእግዚአብሔር መልአከም ለኖኅ ለልጆቹ በመርከቡ ላሉት ሁሉ እንደ አለቃ በመርከቡ ተቀምጦ ነበር በቃኤል ልጆች ላይ የጥፋቱ ውኃ በዛባቸው በእነርሱ ላይ ሠለጠነባቸው ያልቁም ጀመር በእነርሱ ላይ የጥፋት ውኃ እንደሚመጣ እንደሚያሰጥማቸው ኖኅ ያስተማረው ቃልም ተፈጸማ ውኃውም በመርከቡ እስኪወጡ ድረስ በላይም በታቸም በእነርሱ ላይ ሞልቶ ተረፈ ከውኃው ኀይል የተነሣ ሥጋዊ ደማዊ ፍጥረት ሁሉ በምድር ይርመሰመስ ነበር ውኃውም መሬትን ሁሉ ታላላቅ ተራሮቸንም ሸፈነ ውኃውም በእነርሱ ላይ በታላላቅ ተራሮች ራስ ላይም በመንፈስ ቅዱስ ከንድ ዐሥራ አምስት ከንድ ያህል ወጣ የመንፈስ ቅዱስ ከንድ ሲተረጐምም ሦስቱ ከንድ አርባ ዐምስት ከንድ ይሆናል ውኃውም ከፍ ከፍ አለ መርከቧንም ተሸከማት ወደ ገነት ታችም ወሰዳት ውኃዎች ዝናማት አውሎ ነፋስ ጥቅል ነፋስ ከመሬትም የወጣው ሁሉ ለጎገነት ሰገዱ ኖኅም ልጆቹም በመርከቡ ውስጥ ያሉትም ልዩ ለሆነች ገነት ሰገዱውኃውም ከሰማይ በታቾ ከምድር በላይ ያለውን ሁሉ አጠፋ መርከቧ ግን በውኃው ላይ በነፋሳትም ትንሳፈፍ ትዋኝ ነበር የእግዚአብሔር መልእከም ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ድረስ ይነዳት ያስተዳድራትም ነበር መርከቧም በውኃው ላይ መቶ ሃምሳ ቀናት ትሔድ ነበር ከዚህ በኋላ መርከቧ አራራት በተባለው ተራራ ላይ በጥቅምት ቀን ቆመች ዐረፈች ዳግመኛም እግዚአብሔር ለኖኅ እንዲህ ሲል መልእከቱን አስተላለፈ ውኃዎቹ እስኪያልቁ ድረስ ታገሥ ጸጥም በል ውኃዎቹም እርስ በርሳቸው ተለያዩ እያንዳንዳቸውም ቀድሞ ወደ ነበሩበት ተመለሱ ምንጮቹም በመሬት ሳይ አልመጡም ቀላያትም በምድር ገጽ ላይ እንዳይወጡ ተያዙ እነርሱም አንደ በ ዘፍዷሩ ገድለ አዳም የሰማይ በሮቸም ተዘገ አርባ መዓልት አርባ ለሊት ህል በሰማይ ለይ ማዕበል ይወርድ ነበርና በመጀመሪያው ሠር በዓሥራ አንደኛው ቀን የታላለቅ ተራሮች ጫፍም ታየ ከዚህ በኋላ ኖጎ አርባ ቀን ያህል መንረሱት አዝናና አረጋጋ የሠራትን መርከብ የምሥራቱን መስኮትም ከፈተ ውኃውም ከምድር ገጽ መጉደሉንና ያለ መጉደሉን ያይ ዘንድ ቁራን ላከው ቁራ ግን እንደወጣ ወደ ኖኅ ፈጽሞ አልተመለሰምየየዋሂቷ የርግብ ምልከት የወይራ ቅጠልም የቤተ ከርስቲያን ምሥጢር ምሳሌ ነው ኖኅም ውኃው ከጎደለ በኋላ መንፈሱን ሰውነቱን ትንሽ አዝናና ርግብንም ውኃው መጉደሱን ወይም አለመጉደሱን ታይ ዘንድ ላካት ርግብም በወጣቾ ጊዜ የምታርፍበትን ቦታ የምታድርበትንም አላገኘችም ወደ ኖኅም ተመለሰቾ ዳግመኛም ኖኅ ሰባት ቀን ያህል ሰውነቱን አዝናና ኖኅም የጥፋት ውኃ መጉደሉን ወይም አለመጉደሉን ታይ ዘንድ ርግብን ዳግመኛ ላካት ርግብም የወይራ ቅጠል በአፏ ይዛ በሰርክ ወደ ኖጎ ተመለሰች የርግብ ትርጓሜዋም የብሉይን ምሳሌ የያዘች ናት መጀመሪያ በወጣቾ ጊዜ አግሮቿን የምታሳርፍበት ፈለገች ግን አላገኘችም ይህም የዕረፍት ቦታ ነው እነዚህም ጸጋው ያልተረፋቸው ልባቸው የደነደነ አይሁድ ናቸው በእነርሱ ላይም ምሕረት አልቀረም አልተደረገም የርግብ ምሳሌ የሆነ የዋህ ከክርስቶስም በእነርሱ ዘንድ የእግሩ መረገጫ አላገኘም ዳግመኛም ርግብ ለእርሷ ቦታ ማግኘቷ ይህም የዕረፍት በታ ነው እኒህም የቅዱስ ወንጌልን የምሥራቾ የተቀበሉ ውስጣቸውን ለከርስቶስ ማረፊያ የሰጡ ሕዝብና አሕዛብ ናቸው ለኖኅ ዘመኑ ስድስት መቶ አንድ ዓመት በሆነው ጊዜ ሚያዝያ ሁለት ቀን ውኃው በምድር ላይ ደረቀ በሁለተኛው ወር ይኸውም ግንቦት ቀን ነው ይህም ዕለት ኖጎ ወደ መርከቡ የገባበት ቀን ነው ዳግመኛም ኖኅ በዚህ ዕለት በዕለተ እሑድ ከመርከቡ ወጣ ኖኅም ን ግመቸም ዊመ ጳ ይፐ ገድለ አዳም በወጣ ጊዜ እርሱም ሚስቱም ልጆቹም የልጆቹም ሚስቶችም በአንድነት ነበሩ እርስ በርሳቸውም አልተለያዩም መጀመሪያ ወደ መርከቡ ሲገቡ ግን ወንዶች ከሴቶች የተለዩ ነበሩ ኖኅ ስለ ግንኙነታቸው ይፈራ ነበርና ጥፋቱ በተፈጸመ ጊዜ ወንዶች ከሴቶች ጋር ተቀላቅለው ወጡ እግዚአብሔርም በአራዊቱ በአናብስቱ ላይ በመርከቡ ውስጥ ታላቅ ጸጥታን አመጣ ከአዕዋፋትም ከተሐዋስያኑም እንዲሁ እርስ በርሳቸው አይጣሉም ነበር ኖኅም ከመርከቡ ወጣ በተራራው ላይም መሠውያን ሠራ እንዴት እንደሚሠዋ ተርባኑንም እንዴት እንደሚያሳርግ ያሳየው ዘንድ ፈልጎ በእግዚአብሔር ፊት ቆመ እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ቃሉን ወደ ኖኅ ላከ ኖኅ ሆይ። አለው አቤቱ ጌታዬ ሆይ።